የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ለፋሲል ከነማ ምስጋና አቅርቧል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ከሊግ ካምፓኒው ጋር…
ዝ ክለቦች
“የዘመኑ ኮከቦች ገፅ” ከአዲስ ግደይ ጋር…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በመሰረዙ ምክንያት ተጫዋቾች በምን ሁኔታ ወቅቱን እያሳለፉ ነው በሚል…
ተሰፋኛው አጥቂ ታምራት ስላስ
በወላይታ ድቻ በታዳጊ ቡድን ውስጥ የነበረው አቅም ዘንድሮ ወደ ዋናው ቡድን እንዲያድግ አስችሎታል፤ ወደፊት ተስፋ ከሚጣልባቸው…
ኢትዮጵያ ቡና ከተጫዋቾቹ ጋር ውይይት አደርጎ ውሳኔ አሳለፈ
በኮረና ወረርሺኝ ምክንያት ባጋጠመው የፋይናስ ቀውስ ለተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያን በምን መልኩ መፈፀም አለብን በሚል ኢትዮጵያ ቡና…
ባህር ዳር ከተማዎች በሊጉ ላይ ስለተወሰነው ውሳኔ ቅሬታቸውን አሰሙ
ባህር ዳር ከተማዎች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንዲሰረዝ መደረጉን እንደሚቃወሙ ዛሬ በላኩት ደብዳቤ አስታውቀዋል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ…
ስለ ሙሉዓለም ረጋሳ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
በኢትዮጵያ እግርኳስ እስካሁን ምትክ እንዳልተገኘለት የሚነገርለት የዘጠናዎቹ ኮከብ አንጋፋው የመሐል ሜዳው ንጉስ ሙላዓለም ረጋሳ (መካኒኩ) ማነው?…
ወልቂጤ ከተማ ለሊግ ኩባንያው ጥያቄ አቀረበ
በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት የሊጉ ውድድር መሠረዙን ተከትሎ ክለቡ ለኮሚሽነር እና ዳኞች ተብሎ ያስገቡትን ክፍያ እንዲመለስለት ጥያቄ…
ሁለት ክለቦች ለአረጋውያን የቁሳቁስ ድጋፍን አበረከቱ
የሀዋሳ ከተማ እና የደቡብ ፖሊስ ክለብ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች የቁሳቁስ ድጋፍ እና የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ ዛሬ…
አርባምንጭ ከተማ ፌዴሬሽኑ የወሰነው ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት ተቃውሞውን ገለፀ
የዘንድሮ ውድድር በኮሮና ምክንያት እንዲሰረዝ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ ያሳለፈበት መንገድ ተገቢ አይደለም በማለት አርባምንጭ ከተማ ተቃውሞውን አሰምቷል።…
“ኢትዮጵያ ቡና ገቢ የሚያገኝባቸው ምንጮች እየደረቁበት ይገኛል” አቶ ገዛኸኝ ወልዴ (ሥራ አስኪያጅ )
ኢትዮጵያ ቡና የተመሰረተበትን አርባ አራተኛ ዓመት በዐሉን እያከበረ ባለበት ወቅት በክለብ ወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ የክለቡ ሥራ…

