የቢጫዎቹቹ ቁልፍ ተጫዋች ሳሙኤል ዮሐንስ የዛሬው የዘመናችን ኮከቦች እንግዳ ነው። ባለፉት ሁለት ዓመታት በሊጉ በግራ መስመር…
ዝ ክለቦች
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ አስተዳደር አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ ውይይት አካሄደ
(መረጃው የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ነው።) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ሀላፊዎች…
ሁለገቡ ተስፈኛ አሸናፊ ሀፍቱ
በዘንድሮ የውድድር ዓመት ነጥረው ከወጡት ተስፈኛ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ፈጣኑ አሸናፊ ሀፍቱ የዛሬ እንግዳችን ነው። በትግራይ…
ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ወጣት የት ይገኛል ?
በሲዳማ ቡና ከ2009 እስከ 2010 በነበረበት ወቅት ብዙ ተስፋ ታይቶበት የነበረው ሙጃይድ መሐመድ ጉዳት ካስተናገደ በኃላ…
ሦስት ክለቦች የተጫዋቾች ደሞዝ የከፈሉ ቀጣይ ክለቦች ሆነዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጫዋቾችን ደሞዝ የከፈሉ ቡድኖች አስር የፕሪምየር ሊግ ክለቦችን ጨምሮ 16 ሲደርሱ ማኅበሩ በዛሬው…
“ወደ ፊት ትልቅ ተጫዋች የመሆን ህልም አለኝ” ተስፈኛው አጥቂ ፋሲል ማረው
የኳስ ዕይታውና ፍጥነቱ ለመስመር አጥቂነት ምቹ የሆነው፤ በፋሲል ከነማ የታዳጊ ቡድን ውስጥ በተለይ ዘንድሮ ተስፋ ሰጪ…
የአዳማ ከተማ ደሞዝ አከፋፈል ቅሬታ አስነስቷል
ለወራት ደሞዝ መክፈል የተቸገረው አዳማ ከተማ የተወሰነ ወራት ደሞዝ ቢከፍልም አሁንም በተጫዋቾች ዘንድ ቅሬታ እየፈጠረ ይገኛል።…
“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ከአቡበከር ናስር ጋር…
የኢትዮጵያ ቡና የወቅቱ አጥቂ አቡበከር ናስር በዘመናችን ከዋክብት ገፃችን የዛሬ እንግዳ ነው። ወቅቱን በምን ሁኔታ እያሳለፈ…
“የተጫዋቾች ደሞዝ ያልከፈልንበት ጊዜ የለም” ወልቂጤ ከተማ
በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ደሞዝ ለመክፈል አዳጋች በሆነበት በዚህ ወቅት ወልቂጤ ከተማ ደሞዝ እንዳልከፈለ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ…
የ1996 የፕሪምየር ሊግ ድል ትውስታ – በወቅቱ ኮከብ ተጫዋች ሙሉጌታ ምህረት
በዛሬው የትውስታ አምዳችን ሀዋሳ ከተማን 1996 ላይ በአምበልነት እየመራ ከክለቡ ጋር ቻምፒዮን የሆነውን እና በግሉ የሊጉ…

