ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ፋሲል ከነማ

በ11ኛ ሳምንት ከሚደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብሮች መካከል ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው ፋሲል ከነማን የሚያስተናግድበት…

Continue Reading

በሸገር ደርቢ ዋዜማ ለቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና የተገባው ቃል ተፈፃሚ ሆኗል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ ለኢትዮጵያ ቡና እና ለቅዱስ ጊዮርጊስ የስታዲየም መገንቢያ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሰጥቷል።…

ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ስሑል ሽረ

መቐለ 70 እንደርታ ትግራይ ስታዲየም ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ድሎች በኋላ ባሳለፍነው ሳምንት…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ

በድሬዳዋ ስታዲየም የሚደረገውን የድሬዳዋ ከተማ እና የሰበታ ከተማን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኙት ድሬዳዋ…

Continue Reading

ፌዴሬሽኑ በወልዋሎ እና የቀድሞ ተጫዋቾቹ ዙርያ ውሳኔ አሳልፏል

ባለፈው የውድድር ዘመን በወልዋሎ ሲጫወቱ የነበሩ እና ወርሀዊ ደመወዛችን አልተከፈለንም በማለት ቅሬታን ያሰሙ ስምንት ተጫዋቾችን አስመልክቶ…

አዳማ ከተማ የከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ ተጫዋቾችን ውል ሊያቋርጥ ነው

አዳማ ከተማ ባጋጠመው የፋይናስ ቀውስ ምክንያት ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ የሆኑት የክለቡ ነባር ተጫዋቾችን ውል ሊያቋርጥ እንደሚችል…

ምንተስኖት አሎ ቱርክ ገብቷል

የሙከራ ዕድል አግኝቶ ወደ ውጭ እንደሚሄድ የተነገረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብጠባቂ ምንተስኖት አሎ በሠላም ቱርክ ገብቷል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ወልቂጤ ከተማ 1-0 ድሬዳዋ

በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማን በሜዳው ያስተናገደው ወልቂጤ በጠባብ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ከጨዋታው መጠናቀቅ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 ሲዳማ ቡና

በአስረኛው ሳምንት ትልቅ ግምት ከተሰጣቸው ጨዋታዎች መካከል ፋሲል ከነማ በሜዳው ሲዳማ ቡናን 1-0 ከረታበት ጨዋታ በኋላ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ድል አሳክቶ ከግርጌው ተላቋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስረኛ ሳምንት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ ከአምስት ጨዋታዎች ድል አልባ…