ናትናኤል ዘለቀ ወደ አዲስ አዳጊዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል

ናትናኤል ዘለቀ ወደ አዲስ አዳጊዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በቢጫ ለባሾቹ ቤት ቆይታ የነበረው ናትናኤል ዘለቀ አዲስ አዳጊዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል። የ2018 የውድድር…

ኢትዮጵያ መድን ወሳኙን የሜዳ ላይ ጨዋታውን በሌላ ሀገር ያደርጋል

ኢትዮጵያ መድን ወሳኙን የሜዳ ላይ ጨዋታውን በሌላ ሀገር ያደርጋል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ጨዋታ የግብፁን ፒራሚድስ የሚገጥመው መድን በሜዳው የሚያደርገውን ጨዋታ በሌላ ሀገር…

ሽረ ምድረ ገነት ዓመቱን በድል ጀምሯል

ሽረ ምድረ ገነት ዓመቱን በድል ጀምሯል

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የምድብ ለ የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታ ሽረ ምድረ ገነት በዳንኤል ዳርጌ ግሩም ግብ…

የሸገር ደርቢ በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል

የሸገር ደርቢ በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል

ከ17 ሺህ በላይ ደጋፊዎች በታደሙበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአቤል ያለው ብቸኛ ጎል ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 መርታት…

መቐለ 70 እንደርታዎች የነባሮችን ውል አራዝመዋል

መቐለ 70 እንደርታዎች የነባሮችን ውል አራዝመዋል

ምዓም አናብስት የአምስት ወጣት ተጫዋቾች ውል አራዝመዋል። አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም እንዲሁም የነባሮችን ውል በማደስ በዝውውር መስኮቱ…

መቐለ 70 እንደርታ ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል

መቐለ 70 እንደርታ ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል

ምዓም አናብስት ከቀናት በፊት ለማስፈረም ከተስማማሙት ተጫዋች ጋር ሲለያዩ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። በመጀመርያው ሳምንት…

ሲዳማ ቡና ሁለገቡን ተጫዋች አሰፈርሟል

ሲዳማ ቡና ሁለገቡን ተጫዋች አሰፈርሟል

ቡድኑን በማጠናከር ላይ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የኢኳቶሪያል ጊኒ ዜግነት ያለው ተጫዋች አስፈርሟል። ቡድናቸውን በማጠናከር ላይ የሚገኙት…

ሲዳማ ቡና ካሜሮናዊ አጥቂ አስፈርሟል

ሲዳማ ቡና ካሜሮናዊ አጥቂ አስፈርሟል

ዩጋንዳዊ የግብ ዘብ ያስፈረመው ሲዳማ ቡና ካሜሮናዊውን አጥቂ ማስፈረማቸው ታውቋል። በአንደኛው ምድብ ተደልድለው የ2018 የውድድር ዘመን…

ይገዙ ቦጋለ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

ይገዙ ቦጋለ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

ከሲዳማ ቡና ጋር ውሉን ለማሰር ተስማምቶ ቅድመ ዝግጅት ገብቶ የነበረው አጥቂው ይገዙ ቦጋለ ሌላ ክለብ ተቀላቅሏል።…

ፈረሰኞቹ ተከላካይ ለማስፈረም ተቃርበዋል

ፈረሰኞቹ ተከላካይ ለማስፈረም ተቃርበዋል

ከሁለት ክለቦች ጋር በተከታታይ ሁለት የሊግ ዋንጫ ያነሳው ተከላካይ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማምራት ተቃርቧል። የሊጉን ውድድር…