ሚያዝያ 22 ቀን 2010 በአአ ስታድየም የተደረገው የመከላከያ እና ወልዋሎ ጨዋታ በዳኛው እያሱ ፈንቴ ላይ በደረሰ…
ዝ ክለቦች
ወንድወሰን ገረመው ከቡድን መሪ እና ተጫዋች ጋር በፈጠረው ግጭት ከካምፕ ተባረረ
የወላይታ ድቻው ግብ ጠባቂ ወንድወሰን ገረመው ከቡድን መሪው እና ከተጨዋቾች ጋር በፈጠረው ግጭት ከተጫዋቾች ማረፊያ እንዲወጣ…
ቦባን ዚሩንቱሳ አንድም ጨዋታ ሳያደርግ ኢትዮጵያ ቡናን ለቋል
በሁለተኛው ዙር ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለው የአጥቂ አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ቦባን ዚሩንቱሳ ጥሩ ግልጋሎት ያበረክታል ተብሎ ቢጠበቅም…
“ፊፋ እና ካፍ በመከላከያ እና ወልዋሎ ጨዋታ ዙርያ ውሳኔ እንድናሳውቅ ደብዳቤ ልከዋል” ልዑልሰገድ በጋሻው
በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ሚያዚያ 22 ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በመከላከያ እና በወልዋሎ ጨዋታ ላይ…
የተሾመ ታደሰ እና የአርባምንጭ ከተማ ጉዳይ እልባት አላገኘም
በ2009 በአርባምንጭ ከተማ ለተጨማሪ ሁለት አመታት ለመጫወት ኮንትራቱን ያራዘመው ተሾመ ታደሰ በዛው አመት ግንቦት ወር ላይ…
ሲዳማ ቡና ከሁለት የውጭ ዜጋ ተጫዋቾቹ ጋር ተለያይቷል
በክረምቱ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅለው የነበሩትና በውድድር ዘመኑ ዝቅተኛ ተሳትፎ ያደረጉት ጋናዊው ኬኔዲ አሺያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊው…
ሀዋሳ ከተማ የኮንትራት እድሳት እና የደሞዝ ጭማሪ አድርጓል
ሀዋሳ ከተማ በ2008 ከተስፋ ቡድን ያሳደጋቸው ሰባት ወጣቶች ለመጪዎቹ ሁለት አመታት የሚያቆይ ኮንትራት ሲያራዝም ዘንድሮ ላሳደጋቸው…
ድሬዳዋ ከተማ ለሶስት ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሙከራ እድል ሰጥቷል
ድሬዳዋ ከተማ ለሦስት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች የሙከራ ጊዜ እየሰጠ መሆኑን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። በውድድር አመቱ…
Didier Gomes Darossa : «On a pris le match par le bon bout»
Après une très grosse bataille, Bunna fait un match nul ce dimanche contre les leaders, Jimma…
Continue Readingቅዱስ ጊዮርጊስና ኢብራሂማ ፎፋና ተለያዩ
ባለፈው ዓመት ለኢትዮ ኤሌክትሪክ ክለብ ያሳየውን ድንቅ አቋም ተከትሎ በዘንድሮው ዓመት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ከፈረሙት አምስት…

