የጨዋታ ሳምንቱ ማሳረግያ የሆኑ መርሀ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሀዋሳ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ በወራጅ ቀጠናው…
ዝ ክለቦች
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ መድን
ኢትዮጵያ መድን አራተኛ ተከታታይ ድሉን ካሳካበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን አራተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
ኢትዮጵያ መድን ባህርዳር ከተማን በረመዳን የሱፍ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ አራተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል። ባህርዳር ከተማ በ13ኛው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሀዲያ ሆሳዕና የአምናውን የሊግ ሻምፒየን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመርታት ነጥቡን 26 ካደረሰበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ…
ሪፖርት | ነብሮቹ በጊዜያዊነት የሊጉን መሪነት ተረክበዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በእዮብ ዓለማየሁ ብቸኛ ግብ በመርታት በጊዜያዊነት የሊጉን መሪነት መረከብ ችለዋል። ሀዲያ…
መረጃዎች| 60ኛ የጨዋታ ቀን
በ15ኛው ሳምንት 3ኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ ተጠባቂ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀድያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ንግድ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ
”መጫወታችን ለፍሬ ካልሆነ አደጋ ነው” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ”ሶስት ነጥብ ነው ወድ የሆነብን ” አሰልጣኝ ዳንኤል…
ሪፖርት | ምዓም አናብስት ወሳኝ ድል ተጎናጽፈዋል
ምዓም አናብስቶች በቤንጃሚን ኮቴ መጀመሪያ አጋማሽ ግብ ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመርታት ወደ ድል ተመልስዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ14ኛው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ሲዳማ ቡና
”ቢያንስ አንድ ነጥብ ይዘን መውጣት አለብን በሚል ገብተን ሶስት ለማግኘት ሞከርን ግን አልተሳካም” አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ…
ሪፖርት | ጉሽሚያ የበዛበት ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ወላይታ ድቻን ከሲዳማ ቡና ያገናኘው ጨዋታ ያለ…

