የ2024/25 የናይጄርያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ ወላይታ ድቻን ለመቀላቀል ከስምምነት ደረሰ። ከወራጅነት ስጋት አላቀው ቡድኑን…
ወላይታ ድቻ
የጦና ንቦቹ የመስመር አጥቂውን ለማስፈረም ተቃርበዋል
ያለፉትን ዓመታት ከአርባምንጭ ከተማ ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂ ወደ ጦና ንቦቹ አምርቷል። በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመሩት…
የጦና ንቦቹ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈርመዋል
ከሁለት ክለቦች ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ሁለገቡ ተጫዋች ወላይታ ድቻን ተቀላቅሏል። በአምቦ ፕሮጀክት የጀመረው የእግርኳስ ሕይወቱን…
የጦና ንቦቹ ቁመታም ሴኔጋላዊ ተከላካይ አስፈርመዋል
ሴኔጋላዊው የመሃል ተከላካይ ወላይታ ድቻን መቀላቀሉን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ቡደኑ ከተረከቡበት ጊዜ ወዲህ…
የጦና ንቦቹ የሁለት አማካዮች ውል ለማደስ ተስማሙ
ወላይታ ዲቻዎች የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማምተዋል ባለፈው የውድድር ዓመት ሁለተኛ አጋማሽ ላይ አስደናቂ መነቃቃት በመፍጠር…
የጦና ንቦቹ የአሰልጣኙን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል
ወላይታ ድቻን ከነበረበት የወራጅ ስጋት ያላቀቁትን አሰልጣኝ በቡድኑ ለማቆየት መቃረባቸውን አውቀናል። የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማሯቸው…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወላይታ ዲቻን አሸንፏል
ወላይታ ዲቻዎች ከዘጠኝ ተከታታይ ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ በኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸንፈትን በማስተናገድ እጃቸውን ሰጥተዋል። የመጀመሪያው አጋማሽ የሁለቱ…
የቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ36ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን
ሁለት ጨዋታዎች እየቀሩት የሊግ ሻምፒዮን ያሳወቀን ውድድር ዛሬስ የሊጉን የመጀመሪያ ወራጅ ቡድን ያሳውቀን ይሆን? ለዚህ ምላሽ…
ሪፖርት | የጦና ንቦች ወደ ድል ሲመለሱ ኤሌክትሪክ እና መቐለ አቻ ተለያይተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ በመጨረሻ ቀን በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ ባህርዳር ከተማን 2ለ0 ሲያሸንፍ…

