ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

ከ21ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መካከል የቦታ ለውጥ ተደርጎበት አዲስ አበባ ላይ በዝግ ስታድየም የተከናወነው የደቡብ ፖሊስ…

የደቡብ ፖሊስ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ነገ አይካሄድም

በ 21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ላይ ዛሬ  ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የደቡብ ፖሊስ እና ወላይታ…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ወላይታ ድቻ

ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት በታችኛው የሰንጠረዡ ክፍል ለውጦችን እንደሚያመጣ በሚጠበቀው የደቡብ ፖሊስ እና የድቻ ጨዋታ ላይ ነው።…

ወላይታ ድቻ ተስፋዬ አለባቸውን አስፈርሟል

በሁለተኛው ዙር ያለበት ክፍተት ለመድፈን ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እያመጣ ያለው ወላይታ ድቻ ተስፋዬ አለባቸውን የግሉ አድርጓል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና

ሶዶ ላይ በተደረገው የ20ኛው ሳምንት የወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በወላይታ ድቻ 2-1 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በፀጋዬ አበራ ሁለት የጭንቅላት ኳስ ጎሎች ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ ፀጋዬ አበራ ባስቆጠራቸው ሁለት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ከነገዎቹ ጨዋታዎች መካከል በቅድሚያ በዳሰሳችን የምንመለከተው የድቻ እና የቡናን ጨዋታ ይሆናል። ለወራጅ ቀጠናው ቀርቦ የሚገኘው ወላይታ…

ሪፖርት| መቐለ ከሁለት ተከታታይ ጨዋታ ነጥብ መጣል በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

ምዓም አናብስት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን በማሸነፍ ከተከታዮቻቸው ያላቸው ልዩነት ማስጠበቅ ችለዋል። ባለሜዳዎቹ መቐለዎች…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ወላይታ ድቻ

የሊጉ መሪዎች ከወላይታ ድቻ የሚገናኙበት ጨዋታ የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን የመጨረሻ ትኩረት ይሆናል። ነገ በትግራይ ስታድየም ከ09፡00…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ

የቅድመ ዳሰሳችን ቀጣዩ ትኩረት የድቻ እና የሀዋሳ ጨዋታ ነው። የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ድላቸውን ለማግኘት የሚጫወቱት ድቻ…