የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ሰኔ 20 ቀን 2010 FT ሀዋሳ ከተማ 1-5 ኢትዮጵያ ቡና [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | የሰኔ 20 ተስተካካይ ጨዋታዎች

ከ27ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብሮች መካከል በፀጥታ ችግር ምክንያት ሳይካሄዱ የቆዩት ሁለት ጨዋታዎች ነገ አዲስ አበባ…

በኢትዮጵያ ዋንጫ መከላከያ፣ ኤሌክትሪክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፈዋል

የኢትዮጵያ ዋንጫ በዛሬው እለት ሶስት የመጀመርያው ዙር ጨዋታዎችን በአዲስ አበባ ስታድየም አስተናግዶ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኤሌክትሪክ እና…

ሪፖርት | አርባምንጭ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከተማን ከወላይታ ድቻ ያገናኘው የዳንጉዛ ደርቢ ጨዋታ ያለ…

ፕሪምየር ሊግ | የ26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 2

ነገ በአርባምንጭ ፣ ሀዋሳ እና ዓዲግራት የሚደረጉትን ሶስት የ26ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በክፍል ሁለት ቅድመ ጨዋታ…

Continue Reading

“በቀጣይ ጨዋታዎች ከወራጅነት ስጋት ለመራቅ በትኩረት እንጫወታለን ” ዘነበ ፍስሃ

አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሃ ወላይታ ድቻን በዋና አሰልጣኝነት ከተረከቡ ወዲህ በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመርያው ተሳትፎ ታሪክ በመስራት…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወደ ዋንጫ ፉክክሩ ይበልጥ ያስጠጋውን ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በ25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  ዛሬ ሶዶ ላይ ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን 1 – 0 በሆነ…

ፕሪምየር ሊግ | የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 1

ሁሉም የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በነገው እለት በሚስተናገዱበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዋንጫ ፉክክሩ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳታፊ የሆኑ…

Continue Reading

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተገናኙት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ…

ፕሪምየር ሊግ | የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 2

በክፍል ሁለት ቅድመ ዳሰሳችን ከ24ኛው ሳምንት የዛሬ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መሀከል ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ…

Continue Reading