የወቅቱ የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ አቤል ያለው ከኤምሬቱ ቡድን የዝውውር ጥያቄ ቀረበለት። የሲዳማ ቡና እና የኢትዮጵያ…
ሲዳማ ቡና
ሪፖርት | የሊጉ መሪ ከናፈቀው ድል ጋር ታርቋል
ሲዳማ ቡና አርባምንጭ ከተማን 3ለ0 በማሸነፍ ከአራት ሳምንታት ጥበቃ በኋላ ዳግም ወደ ድል ተመልሷል። ቀዝቀዝ ካለ…
የቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ33ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 33ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ፍፃሜውን ሲያገኝ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም…
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ድል ሲቀናው ድቻ እና ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል
መሪው ሲዳማ ቡና ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ ሽንፈት ሲያስተናግድ ወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለግብ ተለያይተዋል። ሀዲያ…
መረጃዎች | የ32ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 32ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ፤ የዕለቱን መርሐ ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…
ሪፖርት | ሸገር ከተማ እና ወላይታ ድቻ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል አስመዝግበዋል
የሊጉ መሪ ከተከታዮቹ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት የሚያሰፋበትን እድል በሸገር ከተማ 1ለ0 በመሸነፍ ሳይጠቀም ሲቀር እጅግ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ31ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ31ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ሸገር ከተማ ከ ሲዳማ ቡና…
ሪፖርት | መሪው ሲዳማ ቡና ሽንፈት አስተናግዷል
ኢትዮጵያ መድኖች ሳሙኤል ሳሊሶ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ከወራጅ ቀጠናው የራቁበትን ድል አስመዝግበዋል። በበርካታ የሲዳማ ቡና ደጋፊዎች…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ30ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
30ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹ የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል ፋሲል…

