ሸገር ከተማ የዝውውር መስኮቱ ስምንተኛ ፈራሚውን አግኝቷል በዝውውር መስኮት የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኘው አዲስ አዳጊው…
ሸገር ከተማ
ሸገር ከተማዎች የሁለት ተጫዋቾች ፊርማ አግኝተዋል
ሸገር ከተማዎች ሁለት የፊት መስመር ተጫዋቾች ከታችኞቹ ሊጎች አስፈርመዋል። ሸገር ከተማ በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ቀደም…
ሸገር ከተማ የተከላካይ አማካይ አስፈረመ
ሸገር ከተማዎች በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ማድረጋቸውን ቀጥለው የተከላካይ አማካይ የስብስባቸው አካል ማድረግ ችለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን…
ሸገር ከተማ የመስመር አጥቂውን የግሉ አድርጓል
ሸገር ከተማዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለው የመስመር አጥቂ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን የቀጠሩትና ባለፉት ቀናቶች…
ሸገር ከተማ የሰባት ነበር ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ የሰባት ነባር ተጫዋቾችን ውል ማደስ ችሏል። ከትናንት በስትያ ቡድኑን ወደ ፕሪሚየር ሊግ ላሳደጉ…
ሸገር ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ወጣቱን የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ በታሪክ ለመጀመርያ…
ሸገር ከተማ ፊቱን ወደ አዲስ አሰልጣኝ አዙሯል
ከከፍተኛ ሊጉ ካሳደገው አሰልጣኝ ጋር በአዲሱ የላይሰንስ ፍቃድ ምክንያት መቀጠል ያልቻለው ሸገር ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዘንድሮው አመት የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑን ያረጋገጠው ሸገር ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሰልጣኝ…

