16ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚካሄዱ ሦስት ጨዋታዎች ፍጻሜውን የሚያገኝ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን…
ኢትዮጵያ መድን
ወገኔ ገዛኸኝ ወደ ግብፅ ሊግ ሊያመራ ነው
ባሳለፍነው ዓመት ከኢትዮጵያ መድን ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ወገኔ ገዛኸኝ ወደ በግብፅ ሊያቀና እንደሆነ ሰምተናል። ከቅርብ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን እና ወልዋሎ ዓ/ዩ ነጥብ ተጋርተዋል
በ15ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን በአ/አ ስታዲየም በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ያለ…
መረጃዎች | የ15ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
15ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ወሳኝ ድል ሲቀዳጅ ባንኮቹ እና ነብሮቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በ14ኛ ሳምንት የአ/ሳ/ቴ/ዩ የመጨረሻ የጨዋታ ዕለት 10 ቢጫ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀዲያ…
መረጃዎች| የ14ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
14ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ መርሐ-ግብሮች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል መቻል…
ሪፖርት| የፍፁም ዓለሙ ብቸኛ ግብ ምዓም አናብስትን አሸናፊ አደረገች
መቐለ 70 እንደርታዎች ኢትዮጵያ መድንን አንድ ለባዶ በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድላቸውን አሳክተዋ። ኢትዮጵያ መድን እና…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን
በ13ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ተዘጋጅተዋል። ባህር…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመመራት ተነስቶ ኢትዮጵያ መድንን 2ለ1 ረቷል
ጨዋታ ሳምንቱ መጨረሻ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ መድንን ከመመራት…
መረጃዎች | የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
12ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ መርሐግብሮች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቻል…

