ሁለት ጨዋታዎች እየቀሩት የሊግ ሻምፒዮን ያሳወቀን ውድድር ዛሬስ የሊጉን የመጀመሪያ ወራጅ ቡድን ያሳውቀን ይሆን? ለዚህ ምላሽ…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | ጦሩ ዳግም ወደ ድል ተመልሷል
መቻል ኢትዮጵያ መድንን በመሐመድ አበራ ብቸኛ ግብ ሲያሸንፍ የምድረገነት ሽረ እና የፈረሰኞቹ ጨዋታ መብራት በመጥፋቱ ምክንያት…
ሪፖርት| ግብ አልባ የነበረው የአበባ ቢቂላ ስታዲየም የጨዋታ ውሎ
በዛሬው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተደረጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ግብ ሳያስመለክቱን በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። ባህር…
የቅድመ ጨዋታ መረጃ | የ36ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሰው የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ36ኛው ሳምንት በሊጉ ለመቆየት በሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
ድሬዳዋ ከተማ ሸገር ከተማን 2ለ0 በማሸነፍ ከረጅም ሳምንታት በኋላ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል። የጨዋታ ሳምንቱ መክፈቻ ጨዋታ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊጉን ክብር ተጎናፅፏል
በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ ሲዳማ ቡና የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን…
የቅድመ ጨዋታ መረጃ | የ36ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ በውድድር ዓመቱ የሊጉን ባለክብር ይወስናል? ወይስ ቻምፒዮኑን ለመለየት ሌሎች የጨዋታ ሳምንታትን ያስጠብቃል?…
ሪፖርት | የጦና ንቦች ወደ ድል ሲመለሱ ኤሌክትሪክ እና መቐለ አቻ ተለያይተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ በመጨረሻ ቀን በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ ባህርዳር ከተማን 2ለ0 ሲያሸንፍ…
ሪፖርት | ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ሸገር ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል
በቀጣዩ የውድድር ዘመን በሊጉ የመቆየታቸውን ተስፋ ለማለምለም ሁለቱ ክለቦች ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ ዜሮ ለዜሮ በሆነ…
የቅድመ ጨዋታ መረጃ | የ35ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 35ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ፍፃሜውን የሚያገኝ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች…

