ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ ዱራሜ አዳዲስ በርካታ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ስር ካሉ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሀምበሪቾ ዱራሜ የአሰልጣኝ ቡድን አባላትን…

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስር አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችን ኮንትራትም አድሷል፡፡ በተጠናቀቀው የ2013 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ላይ…

ገላን ከተማ የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራርሟል

ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ በከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሥራውን ከገላን ከተማ ጋር ለመሥራት ስምምነት አድርጓል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ ከጋና ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

በገለልተኛ ሜዳ ላይ ጋናን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ውጤቱ ከሚያስፈልገው ተጋጣሚው የተሻለ ፍላጎት ያሳየበት ጨዋታ በ1-1…

የካ ክፍለ ከተማ ምልመላ ሊያደርግ ነው

የከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ የካ ክፍለ ከተማ ስብስቡን በምልመላ ለማሟላት ጥሪ አቅርቧል። በ2010 የውድድር ዓመት ከአንደኛ ሊግ…

“ሁልጊዜ ጎል እየቆጠርን መውጣት የለብንም” – አቶ ኢሳይያስ ጂራ

በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል በተዘጋጀው የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ወቅት አቶ ኢሳይያስ ጂራ መልዕክት አስተላልፈዋል። የፕሪምየር ሊጉ…

ለፕሪምየር ሊጉ አሰልጣኞች የተዘጋጀው ስልጠና ተጀምሯል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ.ማ ከመልቲቾይዝ አፍሪካ ጋር በመተባበር ለአስራ ስድስቱ የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ያዘጋጀው ስልጠና በይፋ…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታዎች ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜያቸውን ሲያገኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን ሰበታ ከተማ…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲከናወን ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን ሲረታ ኢትዮጵያ…