ቡታጅራ ከተማ በላይ ገዛኸኝን የክለቡ ዘጠነኛ ፈራሚ አድርጎ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በላይ በአንደኛ ሊግ ውድድር ከባቱ…
01 ውድድሮች
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 0-1 ሩዋንዳ
በቻን ማጣርያ ኢትዮጵያ በሜዳዋ በሩዋንዳ መሸነፍፏ ይታወሳል። ከጨዋታው በኃላም የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። “በህይወት…
ሪፖርት| ዋልያዎቹ በሜዳቸው ሽንፈት አስተናግደዋል
በ2020 ቻን ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትግራይ ስታዲየም ሩዋንዳን አስተናግዶ 1-0 በመሸነፍ የማለፍ ተስፋውን…
የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን የውይይት መድረክ አዘጋጀ
በወቅታዊ የእግርኳሱ ውዝግብ ዙርያ የመፍትሔ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የሚገኙበት የውይይት መድረክ በኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን…
“የሊግ ካምፓኒ ምስረታ እንዳይካሄድ ተወስኗል” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ብዙ ተጠብቆ የነበረውና በስድስት ደቂቃ ውስጥ የተጠናቀቀው ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸራተን ሆቴል ዛሬ ያዘጋጁት…
ደሴ ከተማ የተገቢነት ጥያቄ አቀረበ
ፌዴሬሽኑ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመንን በ24 ቡድኖች ማዋቀሩን ተከትሎ እኛን ማካተት ይገባዋል ሲል ደሴ…
“ኢትዮ ኤሌክትሪክ አይፈርስም” አቶ ኢሳይያስ ደንድር
ቡድኑን ሊያፈርስ እንደሚችል ሲነገር የሰነበተው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እንደ ክለብ እንደሚቀጥል ፕሬዝዳንቱ አቶ ኢሳይያስ ደንድር ለሶከር ኢትዮጵያ…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
አሥራት አባተን በዋና አሰልጣኝ ከቀጠረ በኋላ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኘው ቡታጅራ ከተማ ሁለት ተጨማሪ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የተገቢነት ጥያቄ አቀረበ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን በ24 ቡድኖች እና በሁለት ምድቦች ተከፍሎ በማዋቀሩ እኛን ማካተት ይገባዋል…
ኢትዮ ፕሪምየር ሊግ አክስዮን ማኅበር ምስረታን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ (ዝርዝር ዘገባ)
ዛሬ ከሰዓት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በገዛው አዲስ ህንፃ ላይ ኢትዮ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ምስረታን…

