በነገው ዕለት ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል የሊጉ መሪ መቐለ 70 እንደርታ ሃዋሳ ከተማን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል።…
01 ውድድሮች
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0-0 ወላይታ ድቻ
ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው ጨዋታ ያለጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “የአሰልጣኞች ጨዋታ ነበር…
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
የቀን ለውጥ በምድብ ሐ በሠንጠረዡ አናት ላይ የሚገኙት ክለቦች የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ትኩረት ስበዋል። እሁድ መርሐ ግብር…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና
የ25ኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታን የተመለከተው ዳሰሳችን እንሆ… ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም 10፡00 ላይ በኢትዮጵያ ቡና እና…
Continue Readingሪፖርት | ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል
ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻን ያገናኘው የ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜው አገኝቷል። ወልዋሎዎች…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የፋሲል እና ጅማ ጨዋታ ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነው። በአፄ ፋሲለደስ ስታድየም የሚደረገው ጨዋታ የአምናውን ቻምፒዮን እና…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
የድሬዳዋ እና አዳማን የነገ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን አንደሚከተለው አንስተናል። ድሬዳዋ ላይ ሁለቱን ክለቦች የሚያገናኘው ጨዋታ ወደ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው የዛሬው የመከላከያ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ የ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ነጥብ ተጋርተዋል
በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ጨዋታ በግንባር በተቆጠሩ ጎሎች በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። መከላከያ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሳሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ወላይታ ድቻ
በነገው ዕለት በትግራይ ስቴድየም ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻ የሚያገናኝውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባለፉት ጨዋታዎች በወሳኝ ተጫዋቾቻቸው…

