ከኢትዮጵያ እግርኳስ ለረጅም ጊዜ ከጠፋ በኋላ በ2004 በድጋሚ ተመስርቶ በ2009 ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በማደግ የመጀመሪያው…
01 ውድድሮች
አሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 4-0 ሶማሊያ
ዛሬ በ10፡00 በአዲስ አበባ ስታድየም ለ2020 የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሶማሊያ አቻውን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ከ23…
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የቶኪዮ 2020 ጉዞውን በድል ጀምሯል
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ብሔራዊ ቡድን በ2020 በቶኪዮ ለሚካሄደው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የአፍሪካ ዞን የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ ሶማሊያን በአዲስ…
ከፍተኛ ሊግ | የካ ክፍለ ከተማ 13 ተጫዋቾች አስፈርሟል
የ10 ተጫዋቾቹን ውል ያራዘመው የካ 13 አዳዲስ ተጫዋቾችንም ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በ2010 የውድድር ዓመት ወደ ከፍተኛ…
ከፍተኛ ሊግ| ካፋ ቡና ዋና እና ምክትል አሰልጣኞችን ቀጠረ
2010 የውድድር ዓመት በምድብ ለ ተመድቦ ውድድሩን ያከናወነው ካፋ ቡና ከዋና አሰልጣኙ ሰብስቤ ይባስ ጋር መለያየቱ…
የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ በሀምበሪቾ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
በዱራሜ ከተማ አስተናጋጅነት ሲደረግ የነበረው የከፍተኛ ሊግ ክለቦች አቋማቸውን የሚፈትሹበት የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ከጥቅምት 24 እስከ…
ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ አስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል
በ2010 ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደገው ሀምበሪቾ ዱራሜ ባለፈው ዓመት ጥሩ የውድድር ጊዜ በማሳለፍ 7ኛ ደረጃ ይዞ…
በደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ ለፍፃሜ የደረሱ ክለቦች ታውቀዋል
በደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን አዘጋጅነት እና በካስቴል ቢራ ስፖንሰር አድራጊነት በየዓመቱ የደቡብ ክልል ክለቦችን አቋሞ…
ከፍተኛ ሊግ | ዲላ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ቀጥሯል
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ዲላ ከተማ ትኩረቱን ወጣቶች ላይ በማድረግ የአራት ተጫዋቾችን በቋሚ ፊርማ እና በውሰት ውል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ቀጠረ
የውድድር ዓመቱን በጥሩ ሁኔታ ያልጀመረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኙ የነበሩት ፖርቱጋላዊው ማኑኤል ቫዝ ፒንቶን ካሰናበተ በኋላ…