ጅማ አባ ጅፋር ከኢትዮጵያ ዋንጫ ራሱን አግልሏል

የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች በነገው እለት እንደሚከናወኑ ሲጠበቁ የ2010 የፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኑ ጅማ አባ ጅፋር…

አዲስ አበባ ከተማ መኮንን ገብረዮሀንስን አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚወዳደረው አዲስ አበባ ከተማ የሊጉ ልምድ ያላቸው መኮንን ገብረዮሀንስን አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል።  አዲስ…

ከፍተኛ ሊግ| ኤሌክትሪክ 11 ተጫዋቾች ሲያስፈርም በቡድኑ የሚቆዩትንም ለይቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 11 አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም አስር የታዳጊ ተጫዋቾችን በዋናው ቡድኑ ውስጥ አካቶ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት…

የኢትዮጵያ ዋንጫ| ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል

በ2010 መጠናቀቅ የነበረበት የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ወደ ዘንድሮው ዓመት ተሸጋግሮ ዛሬ መደረግ ሲጀምር በውድድር ዓመቱ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ መስከረም 12 ቀን 2011 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ሲዳማ ቡና *ቅዱስ ጊዮርጊስ በመለያ ምቶች 7-6…

Continue Reading

የአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ማረፊያ ሀዲያ ሆሳዕና ሆኗል

በደቡብ ፖሊስ እና ሀድያ ሆሳዕና መካከል የውዝግብ ምንጭ የነበረው የአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል። ከቀናት…

ደቡብ ፖሊስ ሁለተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

በትላንትናው ዕለት አንድ ተጫዋች በማስፈረም ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ የገባው ደቡብ ፖሊስ ዛሬ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል።  ናትናኤል…

ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ እና ሰበታ አሰልጣኝ ቀጥረዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የውድረር ዓመቱን ያሳለፉት ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሰበታ ከተማ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን…

ከፍተኛ ሊግ | ፌዴራል ፖሊስ ይግባኝ ጠይቋል

ፌደራል ፖሊስ በሽረ እንደስላሴ ላይ ያስመዘገበው የተጨዋች ተገቢነት ክስ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ይግባኝ ብሏል። ነሀሴ 14 በተደረገው…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞች ስልጠና አዘጋጅቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞቹን ክህሎት ለማሳደግ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና አዘጋጅቷል። ከመፍረስ ስጋት ተላቆ በአዲስ የቦርድ አመራር…