ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ሀዋሳ ከተማ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ3ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

በሦስተኛው የጨዋታ ሳምንት መጀመሪያ ቀን ላይ የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የሁለተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ

በሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት መጠናቀቂያ ቀን ላይ ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ የሚያገናኘውን ሮድዋ ደርቢን የተመለከቱ መረጃዎች…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ2ኛ ሳምንት 2ኛ ቀን ጨዋታዎች

በሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛው ቀን ላይ የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች አርባ ምንጭ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | 2ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን

የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! ኢትዮጵያ ቡና ከ ነገሌ አርሲ ቡናማዎቹ እና…

ቅድመ ጨዋታ | ኢትዮጵያ መድን ከ ምላንዴግ

በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ኢትዮጵያ መድን ድርጅት በነገው ዕለት የዛንዚባሩን ምላንዴግ በመግጠም ውድድሩን…

ቅድመ ጨዋታ | ወላይታ ድቻ ከ አል ኢትሃድ ትሪፖሊ

ወላይታ ድቻ እና አል ኢትሃድ ትሪፖሊ ሁለቱም በተመሳሳይ በአዲስ አሰልጣኝ እየተመሩ የሚያደርጉት የኮንፌደሬሽን ዋንጫ የመጀመርያ የማጣርያ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

መቐለ 70 እንደርታ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ከሊጉ ላለመውረድ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ደግሞ የቅርብ ዓመታት የውጣ ውረድ አካሄዱን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

በሊጉ ለመትረፍ ማሸነፍ፣ ከስምንት ግብ በላይ ማስቆጠር እንዲሁም የተፎካካሪዎቹ ነጥብ መጣል የሚጠብቀው አዳማ ከተማ በሜዳልያ ዝርዝር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ስሑል ሽረ

የ35ኛው ሳምንት በሊጉ ለመቆየት 3 ነጥብ የሚያስፈልጉት ድሬዳዋ ከተማ መውረዱን ካረጋገጠው ስሑል ሽረ በሚያደርጉት የዕለቱ ብቸኛ…