በአስራ አምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ሀዲያ ሆሳዕና በአዩብ በቀታ…
ሪፖርት
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጪ ወልቂጤን በመርታት ደረጃውን አሻሻለ
በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሜዳው ውጪ ወልቂጤ ከተማን የገጠመው ሲዳማ ቡና 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ…
ሪፖርት | ዕድለኛ ያልነበሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ከሰበታ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐግብር አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ 11 የማስጠንቀቂያ ካርዶች በታዩበት ጨዋታ…
ሪፖርት| ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን ያሳካው ወላይታ ድቻ ደረጃውን ማሻሻሉን ቀጥሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥሎ ሲውሉ ወላይታ ድቻ በሜዳው ባህር ዳር ከተማን…
ሪፖርት | አሰልቺ የነበረው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በሊጉ የዛሬ መርሐ ግብር ትግራይ ስታዲየም ላይ ስሑል ሽረን ግርጌ ላይ ከሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና ያገናኘው ጨዋታ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በርካታ ክስተት አስተናግዶ በአቻ ወጤት ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጎንደር ላይ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ተከታዩ ፋሲል ከነማን…
ሪፖርት| አመዛኝ ክፍለ ጊዜውን በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር የተጫወተው ጅማ አባ ጅፋር ድሬዳዋን አሸንፏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጅማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ላይ ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው ጅማ አባ ጅፋር 2-1…
ሪፖርት | አዳማ ወልዋሎን በመርታት ወደ ሰንጠረዡ አጋማሽ ፈቀቅ ብሏል
በዕኩል 15 ነጥቦች ላይ የነበሩት አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓ /ዩን ያገናኘው ጨዋታ በአዳማ 2-0 አሸናፊነት…
ሪፖርት| ባለ ሐት-ትሪኩ ኦኪኪ ደምቆ በዋለበት ጨዋታ ምዓም አናብስት ሀዋሳን ረምርመዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው ሀዋሳ ከተማን አስተናደዶ 5-1 በመርታት…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አዳጊዎቹ ወልቂጤ ከተማዎች ተፈትነው ነጥብ ለመጋራት…