በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ተጠባቂ ከነበሩት ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የጅማ አባ ጅፋር እና መቐለ 70…
ሪፖርት
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የሊጉ መሪ ፋሲልን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን ርቀት አስፍቷል
ወደ ወራጅ ቀጠናው ላለመግባት ትንቅንቅ ውስጥ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የሊጉ አናት ላይ የሚገኘው ፋሲል ከተማን አስተናግዶ…
ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ በወረጅ ቀጠና ውስጥ ያሉትን ደቡብ ፖሊስ እና ስሑል ሽረን…
ሪፖርት | መቐለ በሜዳው በሀዋሳ ተሸንፎ የሊጉን መሪነት አስረክቧል
በትግራይ ስታድየም በተደረገው የዛሬ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ የመቐለ 70 እንደርታን በሜዳው ያለመሸነፍ ጉዞ በመግታት ደረጃውን አሻሽሏል።…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ የሊጉን አናት ተቆናጠጠ
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በዐፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የተደረገው የፋሲል ከነማ እና የጅማ አባጅፋር…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በፉክክሩ የቀጠለበትን ወሳኝ ድል አስመዝግቧል
በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገው የኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በሲዳማ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ቡና…
ሪፖርት | ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል
ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻን ያገናኘው የ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜው አገኝቷል። ወልዋሎዎች…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ነጥብ ተጋርተዋል
በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ጨዋታ በግንባር በተቆጠሩ ጎሎች በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። መከላከያ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና መቐለን በመርታት ልዩነቱን አጥብቧል
በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና መሪው መቐለ 70 እንደርታን አስተናግዶ 2-1 በማሸነፍ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና መከላከያ ያለግብ ተለያይተዋል
በ24ኛው ሳምንት የሊጉ መረሐ ግብር አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማ መከላከያን ያስተናገደበት ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል።…