ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በጥንካሬው ገፍቶበታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የዛሬ ብቸኛ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ሶዶ ላይ መሪው ደደቢትን አስተናግዶ በአምረላ…

ሪፖርት | መከላከያ የአመቱን ከፍተኛ ድል አስመዝግቧል

ሁለቱን የመዲናዋን ክለቦች ባገናኘው የዛሬ የአዲስ አበባ ስታድየም ሁለተኛ ጨዋታ መከላከያ በውድድር አመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በጨዋታ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወልዲያን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት አዳማ አበበ ቢቂላ ላይ ወልዲያን ያስተናገደው አዳማ ከተማ 3-1 በመርታት በወቅታዊ…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ በኦፖንግ ሐት-ትሪክ ታግዞ ከመሪው ያለውን ልዩነት አጥብቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታ በሜዳው ትግራይ ስታድየም አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ በጋናውያን ተጨዋቾቹ…

ሪፖርት | የሙዓለም ረጋሳ ማራኪ ግብ ለሀዋሳ ሶስት ነጥብ አስገኝታለች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በሜዳው ሀዋሳ ከተማ ስታድየም ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 1-0…

ሪፖርት | ፋሲል ከተማ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምሯል

8 ሰዐት ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም በተጀመረው የሊጉ ሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከተማ ወልዋሎ ዓ.ዩን…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ውጪ ሆኗል

ዛሬ በስታር ታይምስ ስታድየም በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የአንደኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ከዩጋንዳው ኬሲሲኤ ጋር ያደረገው ቅዱስ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የሊጉን አጋማሽ በድል አገባዷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ተስተካካይ መርሀ-ግብር ዛሬ ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ወልዲያን 2-0…

​ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ዛማሌክን በመርታት ሀዋሳን በደስታ ማእበል ውስጥ አስጥሟታል 

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወላይታ ድቻ የግብፁ ዛማሌክን በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም 10፡00 ሰአት ላይ አስተናግዶ ከመልካም…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የመልሱን ጨዋታ የሚያከብድበትን የአቻ ውጤት አስመዘግቧል

በአፍሪካ ቻምቺየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ውስጥ ለመካተት የዩጋንዳውን ኬሲሲኤን በመጀመሪያ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ያስተናገደው…