ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በደርቢው ጨዋታ ባለድል ሆኗል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ወላይታ ድቻ አርባምንጭ ከተማን በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ ማሸነፍ…

​ሪፖርት | ወደ ከተማው የተመለሰው ድሬዳዋ ድል ቀንቶታል

ከቀትር በኋላ በተደረገው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ መከላከያን 1-0 አሸንፏል። በሁለቱ ተጋጣሚዎች ፈጥኖ…

​ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

አመሻሽ ላይ በተደረገው ጨዋታ አዳማ ከተማ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች ሰበታ ከተማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል። እንደ…

​ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

የዳዊት እስጢፋኖስ ግሩም የቅጣት ምት ጎል ጅማ አባ ጅፋርን ከድል ጋር አስታርቃለች። በፀሀያማው አየር ቀዝቀዝ ብሎ…

​ሪፖርት | ድንቅ ምሽት ያሳለፉት ፈረሰኞቹ መሪነቱን ተቆናጠዋል

በ10ኛው ሳምንት ተጠባቂ በነበረው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን ከጨዋታ ብልጫ ጋር 4-0 መርታት…

ሪፖርት | አዝናኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በድሬዳዋ ከተማ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ቀትር ላይ ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ያገናኘው እና…

​ሪፖርት | ዋልያው ለሰማያዊው ሻርክ እጅ ሰጥቷል

በምድብ አንድ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ኬፕ ቨርድ ኢትዮጵያን 1-0 አሸንፏለች። የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ ተጫዋቾች ኳስ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሔለን መሰለ ጎል ድሬዳዋን አሸናፊ አድርጋለች

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ስድስተኛ መርሐ-ግብር በሆነው የድሬዳዋ እና አዲስ አበባ ከተማ ጨዋታ በድሬዳዋ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ እና ባህር ዳር ሶስት ነጥብ አግኝተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት መርሀግብር ረፋድ ላይ ተደረገው ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ…

የከፍተኛ ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውሎ

አምስተኛ ሳምንት የደረሰው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በሦስት ከተሞች መካሄዱን ቀጥሎ የተለያዩ ውጤቶች ተመዝግበዋል። ሰበታ በሚካሄደው…