30ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹ የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል ፋሲል…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት| ሽረ ምድረ ገነት ወሳኝ ድል ሲቀዳጅ ድሬድዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
ሽረ ምድረ ገነቶች ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ሲመለሱ ድሬድዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ያለግብ ተለያይተዋል…
ሪፖርት| ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባ ምንጭ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ፈረሰኞቹን 2ለ0 በመርታት ደረጃቸው ሲያሻሽሉ አዞዎቹ ምዓም አናብስትን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል ኢትዮጵያ…
ሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኙን አግዷል
በወጥ አቋም ላይ የማይገኙት ነብሮቹ አሰልጣኛቸውን ማገዳቸው አውቀናል። በአሰልጣኝ ካሊድ መሐመድ እየተመሩ የሊጉ ጅማሬያቸውን አሳምረው የነበሩት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ30ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቅዱስ…
ሪፖርት | መቻል እና አዳማ ያለ ግብ ተለያይተዋል
መቻል ከመሪው ጋር ያለውን ነጥብ ማጥበብ የሚችልበትን አጋጣሚ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ በመጋራት ሳይጠቀም ቀርቷል። በቀን…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ድል ሲቀናው ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ጅማሯቸውን ሲያደርጉ የጦና ንቦቹ ወደ ድል ሲመለሱ ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ…
ሪፖርት| ባህር ዳር ከተማ እና ሽረ ምድረ ገነት ነጥብ ተጋርተዋል
የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ቀዝቀዝ ባለ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ29ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
29ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹ የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…

