ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የአጥቂ እና የተከላካይ መስመር ተጫዋቾቹን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። በተጠናቀቀው የውድድር…
ፕሪምየር ሊግ

ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድኑ ፍሬ የሆኑትን ሁለት ተጫዋቾች ውላቸውን ማራዘሙን ክለቡ ለዝግጅት ክፍላችን አሳውቋል። ለቀጣዩ የውድድር…

ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድኑ ፍሬ የሆኑትን ሁለት ተጫዋቾች ውላቸውን ማራዘሙን ክለቡ ለዝግጅት ክፍላችን አሳውቋል። ለቀጣዩ የውድድር…

የጣና ሞገዶቹ የግብ ዘብ አስፈርመዋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ተበልጦ የሊጉን ዋንጫ…

ኢትዮጵያ መድን አማካይ አስፈርሟል
በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የተከላካይ አማካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ…

ዐፄዎቹ ውበቱ አባተን በይፋ በአሠልጣኝነት የሾሙበትን መግለጫ ሰጡ
👉\”…በሁለተኛው ዓመት የሊጉን ዋንጫ የማንሳት ግዴታ በውሉ ላይ ተቀምጧል\” አቶ ባዩ አቧይ 👉\”ሊጉ ላይ ካሉ አሠልጣኞች…

ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል
በአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ የሚመራው ሲዳማ ቡና የግራ መስመር ተከላካዩን የመጀመሪያ የክለቡ ፈራሚ አድርጓል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ዐፄዎቹ ሁለተኛ ተጫዋች ለማግኘት ተቃርበዋል
ከቀናት በፊት ቃልኪዳን ዘላለምን ያስፈረሙት ፋሲል ከነማዎች ሁለተኛ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሰዋል። አሠልጣኝ ውበቱ…

ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን…

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ቀጥሯል
ዮሐንስ ሳህሌን በዋና አሰልጣኝ የቀጠረው ሀድያ ሆሳዕና እያሱ መርሀፅድቅን በረዳትነት በድጋሚ ሾሟል። ከሳምንታት በፊት ዮሐንስ ሳህሌን…