በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎ የሚኖረው ለገጣፎ ለገዳዲ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሊጀምር ነው።…
ፕሪምየር ሊግ
የቀድሞው ስያሜውን ያገኘው መቻል የዝግጅት ቀኑ ታውቋል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ የቀላቀለው መቻል በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን መቼ…
የጣና ሞገደኞቹ ወደ ልምምድ የሚገቡበት ቀን ታውቋል
ባህርዳር ከተማ የ2015 የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን መቼ እና የት እንደሚጀምር ተገልጿል። በተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በሊጉ ለመቆየት…
የአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ምክትል ታውቀዋል
መቻልን ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ለማሰልጠን ፊርማቸውን ያኖሩት አሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የቀድሞ ምክትል አሠልጣኛቸውን ዳግም አግኝተዋል። የቀድሞ…
ሀድያ ሆሳዕና ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
ሀድያ ሆሳዕና የ2015 የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በሆሳዕና ከተማ የሚጀምርበትን ቀን ለሶከር ኢትዮጵያ አሳውቋል፡፡ ከአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት…
ኢትዮጵያ መድን የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ነገ ይጀምራል
ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለስ የቻለው ኢትዮጵያ መድን በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን ነገ ይጀምራል።…
ድሬዳዋ ከተማ ዝግጅቱን በሐሮማያ ሊያደርግ ነው
አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይን በመቅጠር በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻሉት ድሬዳዋ ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀመሩበት…
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ነብሮቹ ሁለት ተጫዋቾችን በአንድ ዓመት ኮንትራት በዛሬው ዕለት አስፈርመዋል። እስከ አሁን በዝውውሩ ቤዛ መድህን ፣ ዳግም…
የአዞዎቹ የዝግጅት ጊዜ ጅማሮ ታውቋል
በቀጣዩ የሊጉ ውድድር ተጠናክሮ ለመቅረብ ቅድመ ስራዎችን ሲከውኑ የከረሙት አርባምንጭ ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን…
አዳማ ከተማ የአምስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፀመ
በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመራው አዳማ ከተማ የዊሊያም ሰለሞንን ዝውውር ጨምሮ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል፡፡ አሰልጣኝ…

