8 ግቦች በዘነቡበት የማለዳው ፀሀያማ ጨዋታ በግብ ጠባቂው ጭምር ግብ ያስቆጠረው መከላከያ ሲዳማ ቡናን 5-3 አሸንፎ…
ፕሪምየር ሊግ
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 4-3 ወልቂጤ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና ከእረፍት መልስ የተለየ አቅሙን በማሳየት ወሳኝ ሦስት ነጥብ ከያዘበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየት…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በአስደናቂ መመለስ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል
በወልቂጤ ከተማ 3-1 ተመርቶ ዕረፍት የወጣው ኢትዮጵያ ቡና ምትሀታዊ በሆኑ የመጨረሻ 12 ደቂቃዎች 4-3 ማሸነፍ ችሏል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ወላይታ ድቻ
የረፋዱ ጨዋታ ያለ ጎል ከተገባደደ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከጦና ንቦቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ ጋር ጨዋታውን ያለግብ ፈፅሟል። ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-0 አርባምንጭ ከተማ
አዳማ እና አርባምንጭ ያለ ጎል ከፈፀሙት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ – አዳማ…
ሪፖርት | በትንኞች የተወረረው ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ ያለ ግብ የተለያዩት አዳማ እና አርባምንጭ በጋራ 26ኛ የአቻ ውጤታቸውን አስመዝግበዋል። አዳማ ከተማ…
ቅድመ ዳሰሳ | የ23ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
ነገ በሚደረጉት የሊጉ ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ ይህ ጨዋታ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-1 ጅማ አባ ጅፋር
ቀትር ላይ ሁለቱ በመውረድ ስጋት ላይ የሚገኙ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ በሰበታ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን…
ሪፖርት | ሰበታ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ከጅማ ወስዷል
በጨዋታ ሳምንቱ በሰንጠረዡ ግርጌ ትልቅ ትርጉም በነበረው ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች ጅማ አባ ጅፋርን 2-1 በማሸነፍ በሊጉ…

