የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ደቡብ ፖሊስ በቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ከተረታ በኃላ የሁለቱ ክለቦች አሰልጣኞች…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጪ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ ቅዱስ ጊዮርጊስን ጋብዞ 1-0 ተሸንፏል። …

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

ከ9ኛው ሳምንት መርሐ ግብር መካከል ድሬዳዋ ባህር ዳርን በሚያስተናግድበት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አጠናቅረናል። ከአሰልጣኝ ዮሃንስ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ወላይታ ድቻ

ነገ የሚከናወነውን የደደቢት እና ወላይታ ድቻ የ9ኛ ሳምንት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በስምንተኛው ሳምንት ከፋሲል ከነማ ጋር…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ አዳማ ከተማ

ከ9ኛው ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብሮች አዲስ አበባ ላይ መከላከያ አዳማ ከተማን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል።  በሊጉ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ነገ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ደቡብ ፖሊስ ከቅዱስ ጊዮርጊስ በሚያደርጉትን ጨዋታ በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ሁለት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-0 ጅማ አባጅፋር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ከጅማ አባጅፋር ያለ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ጋር ነጥብ ተጋርቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና በሜዳው ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ ያለግብ…

ሲዳማ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ታኅሳስ 25 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 0-0 ጅማ አባ ጅፋር – – ቅያሪዎች 18′ መሣይ  ፍቅሩ…

Continue Reading

ኬንያዊው አማካይ ሃምፍሬ ሚዬኖ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ?

በኬንያው ሻምፒዮን ጎር ማሂያ የሚጫወተው አማካይ ሃምፍሬ ሚዬኖ ስም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተያይዞ እየተነሳ ይገኛል። ከኬንያ…