የትግራይ ክለቦች የሊጉ ተሳትፎን በተመለከተ አዲስ ውሳኔ ተላልፏል። በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ መቐለ 70…
ፕሪምየር ሊግ
በወቅታዊ ሁኔታ የመሳተፉ ነገር አጠራጣሪ የነበረው ክለብ በፕሪምየር ሊጉ እንደሚሳተፍ ተረጋገጠ
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ከዚህ ቀደም ባልነበሩ የተለያዩ በጎ ነገሮች ታግዞ የፊታችን ታኅሣሥ ሦስት ቀን በይፋ እንደሚጀመር…
ሊግ ኩባንያው እና ዲኤስቲቪ ይፋዊ ስምምነት ሊያደርጉ ነው
በተለያዩ ምክንያቶች መዘግየቱን ተከትሎ ጥያቄ ሲነሳበት የነበረው የሊግ ኩባንያው እና ዲኤስቲቪ ይፋዊ ስምምነት በዚህ ሳምንት በሸራተን…
የዲኤስቲቪ እና የሊግ ኩባንያ የውል ስምምነት ይፋዊ በሆነ መንገድ ለመግለፅ ለምን ዘገየ?
በተለያዩ መንገዶች ከሚሰሙ መረጃዎች ውጭ ይፋዊ በሆነ መንገድ እስካሁን በዲኤስቲቪ እና የሊግ ኩባንያው መካከል የተደረሰው የውል…
በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ፋሲል ከነማ ሸንፈት አስተናግዷል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የቱኒዚያው ሞናስቲርን ከሜዳው ውጪ የገጠመው ፋሲል ከነማ 2-0 ተሸንፏል።…
ሴካፋ U-20 | አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ስለዛሬው ድል…
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ቡድናቸው በሴካፋ ዋንጫ ሁለተኛ ጨዋታው ድል ካደረገ በኋላ ለሶከር ኢትዮጵያ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ በምድብ…
ሴካፋ U-20 | ኢትዮጵያ የውድድሩ የመጀመርያ ድሏን አስመዘገበች
በታንዛኒያ እየተከናወነ በሚገኘው የሴካፋ ከ 20 ዓመት ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከሃያ ዓመት በታች ብሔራዊ…
የትናንቱን የዋልያዎቹን ድል አስመልክቶ አስቻለው ታመነ ሀሳብ ሰጥቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለካሜሩኑ የ2022 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎቹን እያከናወነ ይገኛል። በትላንትናው ዕለትም የምድቡ…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ስለ ትናንቱ ድል ይናገራሉ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ከቀጥር በኋላ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የዝግጅት ጊዜ እና ትላንትና…
የሊግ ኩባንያው ሥራ አስኪያጅ ስለ ዘንድሮው ፕሪምየር ሊግ ዕጣፈንታ ይናገራሉ
ከወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ጋር ተያይዞ የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስመልክቶ ከሼር ካምፓኒው ሥራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ…

