መከላከያ ከ ወልዲያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ሰኔ 23 ቀን 2010 FT መከላከያ 2-0 ወልዲያ 28′ ፍፁም ገ/ማርያም 12′ ምንይሉ ወንድሙ –…

Continue Reading

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በግብ ተንበሽብሾ መሪዎቹን ተጠግቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር በወቅታዊ ሁኔታ የተነሳ በሜዳው ጨዋታውን ማካሄድ ያልቻለው ሀዋሳ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል

ከ27ኛው ሳምንት ተላልፎ ዛሬ 9፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ዓ.ዩ ተስተካካይ…

አርባምንጭ ከተማ በደደቢት ላይ የተጫዋች ተገቢነት ክስ መስርቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ በደደቢት 2-1 የተረታው አርባምንጭ ከተማ የተገቢነት ክስ አቅርቧል፡፡ በአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ሰኔ 20 ቀን 2010 FT ሀዋሳ ከተማ 1-5 ኢትዮጵያ ቡና [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | የሰኔ 20 ተስተካካይ ጨዋታዎች

ከ27ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብሮች መካከል በፀጥታ ችግር ምክንያት ሳይካሄዱ የቆዩት ሁለት ጨዋታዎች ነገ አዲስ አበባ…

በ28ኛው ሳምንት መርሀ ግብር ላይ ለውጥ ተደርጓል

የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ እንደሚደረጉ ይጠበቁ የነበሩት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እስከ ሰኞ ድረስ…

ሪፖርት | ደደቢት ከ86 ቀናት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

በ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊደርግ ታስቦ በአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ድንገተኛ ህልፈት ምክንያት ወደ ዛሬ የተላለፈው…

ሀዋሳ ከተማ የሜዳ ለውጡ ላይ ቅሬታውን አሰምቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ መርሐ ግብር ዛሬ ሀዋሳ ላይ ይደረጋል ተብሎ የተጠበቀው የሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ…

ደደቢት ከ አርባምንጭ ከተማ – ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

ነገ ይደረጋሉ ተብለው ሲጠበቁ ከነበሩት ሶስት ተስተካካይ ጨዋታዎች መካከል ሁለቱ በመሰረዛቸው የዛሬው ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳችን አዲስ…