በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠበቂው መርሀ ግብር ሀዋሳ ከተማ አዳማ ከተማን አስተናግዶ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር የሊጉ መሪ የሆነበትን ድል ይርጋለም ላይ አሳክቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ወደ ይርጋለም የተጓዘው ጅማ አባጅፋር ሲዳማ ቡናን 3-1 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት…
ሪፖርት | ፋሲል ከተማ ደደቢትን አሸንፎ ከመሪነት አውርዶታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ በጎንደሩ ፋሲለደስ ስታዲየም በተስተናገደ ጨዋታ ፋሲል ከተማ ደደቢትን በፊሊፕ ዳውዝ…
ሪፖርት| መቐለ ከተማ እና ወልዲያ ነጥብ ተጋርተዋል
20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ቀጥሎ ሲውል አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ መቐለ ከተማን ከወልዲያ ጋር…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ሚያዝያ 9 ቀን 2010 FT ሲዳማ ቡና 1-3 ጅማ አባጅፋር [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…
Continue Readingክለቦች የአአ ስታድየም ገቢ አልተከፈለንም ሲሉ በፌዴሬሽኑ ላይ ቅሬታቸውን አሰምተዋል
የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ2009 የውድድር አመት አጋማሽ አንስቶ በአዲስ አበባ ስታድየም በተካሄዱ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የአዲስ…
ሪፖርት | ውጤታማ ቅያሪዎች ለኢትዮጵያ ቡና ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አስገኝተዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የአዲስ አበባ ስታድየም ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከወልዋሎ ዓ.ዩ ጋር አጋናኝቶ…
ሪፖርት | መከላከያ ወሳኝ ድል አሳክቷል
በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ መከላከያ በፍፁም ገ/ማርያም የጭማሪ ደቂቃ ጎል አርባምንጭ ከተማን በማሸነፍ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የሚያዚያ 8 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። የዛሬው ዳሰሳችንም ትኩረቱን…
በሶከር ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጦች (መጋቢት-ሚያዝያ)
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ ከተጀመረ የ4 ሳምንታት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም እንደተለመደው በመጋቢት…