\”ይህ ጥቅም መስጠት ካልሆነ በስተቀር ሌላ ምንም ነገር የለውም… \”14 ለ 11 ሆኖ መጫወት ይቻላል ?……
ድህረ ጨዋታ አስተያየት
የጌታነህ ከበደ አነጋጋሪ አስተያየቶች…
\”…ካጠገብ የሚጫወት አሲስት የሚያደርግ ተጫዋች ስለሌለ ያ ነገር በኮከብ ግብ አግቢነት ወደ ፊት እንዳልሄድ ጫና አድርጎብኛል…\”…
ቻን | አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከምሽቱ ጨዋታ በኋላ ምን አሉ?
👉 \”በጨዋታው ጥሩ ተንቀሳቅሰዋል ፤ ማሸነፍም ይገባቸዋል\” 👉 \”በመጀመሪያው ጨዋታ እና በሁለተኛው ጨዋታ የሰራናቸው ነገሮች ብዙ…
ቻን | \”የአልጄሪያውን ጨዋታ እንደ ፍፃሜ ፍልሚያ እንቀርባለን\” ጋቶች ፓኖም
በትናንቱ የኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ጨዋታ ኮከብ ተብሎ የተመረጠው ጋቶች ፓኖም ምን አለ? ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ያደረጉት…
ቻን | \”ሞዛምቢክን ማሸነፍ ይገባን ነበር\” መስዑድ መሐመድ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሞዛምቢክ አቻው ጋር ያለግብ ከተለያየ በኋላ የቡድኑ አምበል መስዑድ መሐመድ የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥቷል።…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ለገጣፎ ለገዳዲ 3-4 ወላይታ ድቻ
“የድሬዳዋ ቆይታችን በጣም ጥሩ ነበር” ፀጋዬ ኪዳነማርያም “በሰላም ውድድራችንን ጨርሰናል። ውጤቱ ግን በጣም አስከፊ ነው ፤…
የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-3 ኢትዮጵያ ቡና
👉”ጨዋታው ለሁለታችንም አስፈላጊ ነበር። እኛ ይበልጥ የተሻልን ነበርን ፤ የምንፈልገውን ነገርም አግኝተናል” ዮሴፍ ተስፋዬ 👉”ጨዋታው ዛሬ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-0 ፋሲል ከነማ
👉”ሽንፈት በስነ-ልቦናችን ላይ ጫና ስለሚፈጥር ለዛ ነው አስጠብቀን ያለንን ይዘን ለመውጣት እና በምናገኛቸው አጋጣሚዎች ጎል አስቆጥረን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ለገጣፎ ለገዳዲ 1-1 አርባምንጭ ከተማ
👉”ሊጉ እንደ ጠበቅነው አይደለም ፤ እንደ ገመትኩትም አይደለም። እኔም መጀመሪያ የነበሩት አመራሮችም በጣም አቅልለነው ነበር” ጥላሁን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-0 ፋሲል ከነማ
👉 “ከወራጆቹ አንዱ ይሆናል ተብሎ የተገመተ ቡድን እዚህ ደረጃ መቀመጡ እና መድረሱ ትልቅ ነገር ነው” ገብረመድህን…

