” የአቻ ውጤቱ ተገቢ ነው ብዬ አስባለሁ ” የኬንያ አሰልጣኝ ሴባስቲየን ሚኜ

ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የማጣርያ ጨዋታ ወደ ባህር ዳር ያመራወሰ የኬንያ ብሔራዊ ቡድን ያለ ጎል…

“ኬንያ ላይ የሚደረገውን ጨዋታ እንደ ፍፃሜ ነው የምናየው” አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምድብ ስድስት ባህር ዳር ላይ ኬንያን ያስተናገደችው ኢትዮጵያ ጨዋታውን ያለ ግብ አጠናቃ ደረጃዋን…

ድህረ ጨዋታ አስተያየት – ሥዩም ከበደ (መከላከያ)

የ2010 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን ሲያገኝ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን በመለያ ምቶች 3-2 በማሸነፍ…

ድህረ ጨዋታ አስተያየት – ማኑኤል ቫዝ ፒንቶ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

የኢትዮጵያ ዋንጫ የ2010 ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመከላከያ በመለያ ምቶች ተሸንፎ ዋንጫውን ከማጣቱ በተጨማሪ…

ካሜሩን 2019 | አህመድ ረሺድ እና ቢኒያም በላይ ስለዛሬው ጨዋታ ይናገራሉ

ዋልያዎቹ በሁለተኛው የምድባቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ሴራሊዮንን 1-0 አሸንፈዋል። አህመድ ረሺድ እና ቢኒያም በላይም ስለጨዋታው…

“ትምህርት የወሰድንበት ጨዋታ ነው” የሴራሊዮን አሰልጣኝ ጆን ኪስተር

የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሸ ቀናት ሲደረጉ የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ሀዋሳ ላየ ኢትዮጵያን…

” እንደ አዲስ ወደ ፉክክሩ ውስጥ ገብተናል ” የዋልያዎቹ አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታው የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድንን አስተናግዶ በጌታነህ ከበደ ብቸኛ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 2-3 አልጄሪያ

ጋና ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የመጨረሻ ማጣሪያ ዙር ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአልጄሪያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 ያንግ አፍሪካንስ

የኢትዮጵያው ወላይታ ድቻ የታንዛኒያውን ያንግ አፍሪካንስን 1-0 ዛሬ በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ቢያሸንፍም በአጠቃላይ ውጤት 2-1…

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ካራ ብራዛቪል | የአሰልጣኞት አስተያየት

የ2018 ቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በተለያዩ ሀገራት ተካሂደዋል። አዲስ አበባ ላይ ካራ ብራዛቪልን…