የካፍ ስራ አስፈፃሚ አዲሶቹ ውሳኔዎች

ሀሙስ ማምሻውን የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአፍሪካ ዋንጫ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ…

የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊዎች ቁጥር ወደ 24 አደገ

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) በየሁለት አመቱ የሚያዘጋጀውን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ሃገራት ቁጥር ወደ 24 እንዲያደግ ወስኗል፡፡…

አፍሪካ፡ ጅቡቲ የኢትዮጵያን ሽንፈት ተከትሎ ብሔራዊ ቡድኗን በተነች

የጅቡቲ እግርኳስ ፌድሬሽን የሃገሪቱን ብሄራዊ ቡድን መበተኗን ቢቢሲ ስፖርት ዘግቧል፡፡ ጅቡቲ በአፍሪካ ዋንጫ፣ የአለም ዋንጫ፣ ቻን…

አነጋጋሪ ሀሳቦች የተነሱበት የካፍ ሲምፖዝየም …

በሞሮኮ ርዕሰ መዲና ራባት ለሁለት ቀናት ስለ አህጉሪቱዋ የእግር ኳስ እድገት ከየሀገራቱ ከተወጣጡ የእግር ኳስ ሬደሬሽን…

የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የመልስ ጨዋታ አይካሄድም

በ2018 ኬንያ ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) ሀገራት የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዋን ከጅቡቲ ጋር ያደረገችው ኢትዮጵያ የመጀመርያውን…

ኬንያ 2018፡ ኢትዮጵያ የቻን ማጣሪያዋን በድል ጀምራለች

ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) ለማለፍ በዞን ተከፋፍሎ የሚደረገው የማጣሪያ ዙር አርብ ሲጀመር ዛሬ…

ቻን 2018 | ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ወደ ጅቡቲ የሚጓዙ ተጫዋቾች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2018 ቻን ቅድመ ማጣርያ ከጅቡቲ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ተጫዋቾቻቸውን በመያዝ…

የውድድር ዘመኑ ምርጥ 10 የውጭ ዜጋ ተጫዋቾች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ጨምሮ የሀገር ውስጥ ውድድሮች እና ክለቦቻችን የሚሳተፉባቸው የአፍሪካ ውድድሮች በአመዛኙ ተገባደዋል፡፡ በዚህ የዘንድሮው…

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ የወቅቱ ቻምፒዮን ማዜምቤ እና ሱፐርስፖርት ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

በቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የ2016 አሸናፊው ቲፒ ማዜምቤ ከምድብ አራት በመሪነት ወደ ሩብ ፍፃሜ ሲያልፍ ሱፐርስፖርት…

Continue Reading

ቻምፒየንስ ሊግ፡ የሰሜን አፍሪካ ክለቦች ሃያልነታቸውን ማሳየታቸውን ቀጥለዋል

በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሰሜን አፍሪካ ሃገራት ክለቦች አሁንም በአህጉሪቱ እግርኳስ ላይ ሃያል መሆናቸውን ማሳየታቸውን ቀጥለዋል፡፡…

Continue Reading