የአንደኛ ዙር የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት ነገ ጅማሮውን የሚያደርግባቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። አዳማ…
ዜና

ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል
በሴቶች እግር ኳስ ላይ ጠንካራ ስራዎችን በመስራት የሚታወቀው አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች…

በዱባይ የሚደረገውን የሸገር ደርቢ ጨዋታ አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
👉”ወደ ድሬዳዋ ተሰደን ተጫውተናል ፤ ወደ አዳማ ተሰደን ተጫውተናል ፤ እስቲ በደንብ እንሰደድ ብለን ወደ ዱባይ…

ከወቅቱ የአዳማ ኮከብ ቦና ዓሊ ጋር የተደረገ ቆይታ
👉 “ሳላዲን ሰይድን በጣም ነው የምወደው ፤ አርዓያየ እሱ ነው።” 👉 “ለብሔራዊ ቡድን ለመጫወት ሁሌም ነው…

ኢትዮጵያ መድን ከአጥቂው ጋር ተለያይቷል
ያለፉትን አምስት ወራት ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ ያደረገው ናይጄሪያዊ አጥቂ ከቡድኑ ጋር መለያየቱ ታውቋል። ስኬታማ ከነበረው…

ሪፖርት | በአራት ደቂቃ ውስጥ በተቆጠሩ ጎሎች ሻሸመኔ እና ድሬዳዋ አቻ ወጥተዋል
የምሽቱ የሻሸመኔ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ግቦች በ1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።…

ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ
ዶሜኒካን ሪፓብሊክ ለምታዘጋጀው የ2024 ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ በማጣርያው እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17…

ሪፖርት | አዳማ እና ፋሲል ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ 1-1 ተለያይተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር አዳማ ከተማ እና…

ባህር ዳር ከተማ አንድ ተጫዋች ከሆቴሉ ለቆ እንዲወጣ አድርጓል
ከትናንቱ ሽንፈት ማግስት ባህር ዳር ከተማዎች አንድ ተጫዋቹ ካረፉበት ሆቴል እንዲገለል ትዕዛዝ ማስተላለፋቸው ተሰምቷል። በአስራ አራተኛ…