ዘግይተው ወደ ዝውውሩ የገቡት ወልቂጤ ከተማዎች አንድ አማካይ ማስፈረማቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ሙልጌታ ምህረት እየተመሩ በቅርቡ ዝግጅታቸውን…
ዜና

ወልቂጤ ከተማ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
የአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረቱ ወልቂጤ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በሀዋሳ ያደርጋል። የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በመጨረሻዎቹ ሳምንታት…

ሀይደር ሸረፋ ማረፊያው ታውቋል
ከአራት ዓመታት በኋላ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የተለያየው አማካዩ ሀይደር ሸረፋ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…

አዳማ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች 11ኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል። በመቀመጫ ከተማቸው የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ…

ፋሲል ከነማ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል
በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እየሰሩ የሚገኙት ዐፄዎቹ የመስመር ተከላካይ በሦስት ዓመት ውል አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ…

ጋቶች ፓኖም ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል
ፋሲል ከነማ የአማካይ መስመር ተጫዋቹን ጋቶች ፓኖም አስፈርሟል። ከሳምንታት በፊት ውበቱ አባተን ዋና አሠልጣኝ አድርገው የሾሙት…

በትግራይ ክልል የአሰልጣኞች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ
በትግራይ ክልል ለመጀመርያ ጊዜ የ’D’ ላይሰንስ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ። በተካሄደው ጦርነት ምክንያት የተለያዩ ስልጠናዎች ያመለጣቸውን በትግራይ…

ነብሮቹ ተከላካይ አስፈርመዋል
የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌው ሀድያ ሆሳዕና አይቮሪኮስታዊውን የመሐል ተከላካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቀጣይ ዓመት…

መቻል ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል
ቡድኑን በበርካታ ጉዳዮች እያጠናከረ የሚገኘው መቻል ጋናዊ የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የቴክኒክ አማካሪ…

ወደ ታንዛኒያ የሚያቀናው የባህር ዳር ከተማ ቡድን አባላት ታወቁ
የኮንፌዴሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታ የሚጠብቃቸው ባህር ዳር ከተማዎች 49 የልዑካን ቡድን በመያዝ ወደ ታንዛኒያ ያቀናሉ። በአሠልጣኝ…