ሻሸመኔ ከተማ ስብስቡን በዝውውር ማጠናከር ሲቀጥል የቡድኑን ረዳት አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ውል አራዝሟል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ዜና
ሻሸመኔ ከተማ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመሩት ሻሸመኔ ከተማዎች የመስመር አጥቂ እና ተከላካይ ላይ የሚጫወተውን ተጫዋች አስፈርመዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ሲዳማ ቡና የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ጋናዊው የግብ ዘብ ቀጣዩ መዳረሻው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲያደርግ ከቆየ በኋላ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከክላውድአውት ኩባንያ ጋር አብሮ ለመሥራት ተስማማ
“በጋራ በመሥራታችን እጅግ በጣም ዕድለኞች ነን” አቶ ባሕሩ ጥላሁን “ለሀገራችን አሰልጣኞች እና ዳኞች የተሻለ የስልጠና ዕድል…
“አሁን በጉዟችን ላይ ምንም ችግር የለም” አቶ ልዑል ፍቃዴ
ለካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ወደ ቱኒዚያ የሚያቀኑት የጣና ሞገዶቹ ጉዞ የደረሰበትን ደረጃ የክለቡ…
“ጉዟችንን ለማደናቀፍ እየሰሩ ነው።” አቶ ልዑል ፍቃዴ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ ወደ ቱኒዚያ የሚያደርገው ጉዞ መስተጓጎል ገጥሞታል። በታሪኩ…
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል
መቻል ሲዳማ ቡናን 1-0 በማሸነፍ የዘንድሮው ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። በሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌድሬሽን እና…
ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | መቻል እና ሲዳማ ቡና የፍፃሜ ተፋላሚ ሆነዋል
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ተደርገው መቻል እና ሲዳማ ቡና የዋንጫ ተጋጣሚ መሆናቸውን አውቀዋል። በሀዋሳ…

