ዐፄዎቹ ከስምንት ቀናት በኋላ በሚከፈተው የዝውውር መስኮት ተጫዋች እንዳያስፈርሙ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ አሳልፏል።…
ዜና

የ2016 የዝውውር መስኮት የሚከፈትበት ቀን ታውቋል
በሁለቱም ፆታ በ2016 ለሚደረጉ የሊግ ውድድሮች የዝውውር መስኮቱ የሚከፈትበትን ቀን ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። በ2016 በሁለቱም ፆታ…

ሻሸመኔ ከተማ የአሠልጣኙን ውል አራዝሟል
ከረጅም ዓመታት በኋላ ሻሸመኔ ከተማን ወደ ፕሪምየር ሊጉ የመለሱት አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ በዛሬው ዕለት ከክለቡ ጋር…

አርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ቅጣት ተላለፈባቸው
በ29ኛው ሳምንት የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ በነበሩ የዲሲፕሊን ጥሰቶች ዙሪያ የሊግ አክሲዮን ማህበሩ የውድድር አመራር የቅጣት…

ኢትዮጵያዊው ኢንስትራክተር ወደ አቡጃ ያመራሉ
የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ለናይጄሪያዊያን ባለሙያዎች የኢንስትራክተርነት ኮርስን ለመስጠት ዛሬ ወደ ስፍራው ያቀናሉ። ኢትዮጵያ ካሏት…

የ2015 የፕሪምየር ሊጉ እጩ ኮከብ ተጫዋቾች ዝርዝር ታውቋል
በ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የኮከብ ተጫዋቾች ፣ ኮከብ ወጣት ተጫዋቾች እና ግብ ጠባቂዎች እጩ ዝርዝር…

የባህል እና ስፖርት ሚኒስተር እንዲሁም የእግርኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች በመቐለ ጉብኝት አድርገዋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ ጂራ እና የትግራይ ክልል እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ነጋ አሰፋ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአሜሪካ ጉዞን በተመለከተ መግለጫ ተሰጠ
በመጪው ሐምሌ ወር መጨረሻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታዎች ወደ አሜሪካ የሚያደርገውን ጉዞ እና በሌሎች ተያያዥ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ከሀገሪቷ ትልቁ የሊግ ዕርከን ከወር በፊት መሰናበቱ የተረጋገጠው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለቀጣዩ ዓመት የከፍተኛ ሊግ ተሳትፎው አዲስ…

ዋልያዎቹ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የተመደቡበት ቋት ይፋ ሆነ
ከዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ድልድል በፊት ይፋ የሚሆነው የተሳታፊዎች ቋት ተገልጿል። ፊፋ አሜሪካ ፣ ካናዳ እና…