የኢትዮጵያ የሴቶች እግርኳስ አሰልጣኞች ማኅበር የምሥረታ ጉባዔ ተደርጓል

የኢትዮጵያ የሴቶች እግርኳስ አሰልጣኞች ማኅበር የምክክር መድረክ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ አዝዋ ሆቴል ተካሂዷል። በጋራ በመሰባሰብ…

ጎፈሬ እና ዳሽን ባንክ ለአምስት የታዳጊ ፕሮጀክቶች የትጥቅ ድጋፍ አድርገዋል

ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ እና አንጋፋው ዳሽን ባንክ በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚገኙ 5 የእግርኳስ…

ከፍተኛ ሊግ | የ20ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በሦስቱ አዘጋጅ ከተሞች ቀጥለው በምድብ \’ሀ\’ እና \’ለ\’ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

ስለ ሓይራ ኩሓ ስፖርተኞች ማሕበር በጥቂቱ

እግርኳስ ከስፖርትነት ባለፈ ለማህበራዊ አገልግሎቶች ያለውን ፋይዳ ማሳያ ይሆን ዘንድ በበጎ ምግባር ላይ ከተሰማሩ ማህበራት መካከል…

ከፍተኛ ሊግ | ቦዲቲ ፣ ጂንካ እና እንጅባራ ሦስት ነጥብ አሳክተዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ2ዐኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ቦዲቲ ከተማ ፣ ጂንካ ከተማ…

ትኩረት ለቦታ እና ጊዜ

በኤልሻዳይ ቤከማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፐርፎርማንስ አናሊስት ኤልሻዳይ ቤከማ በእግርኳስ \’ቦታ እና ጊዜ\’ ዙሪያ ተከታዩን የግል…

Continue Reading

የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር የሚደረግበት ጊዜ ታውቋል

የሴካፋ ዞን የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር የት እና መቼ እንደሚከወን ይፋ ሆኗል። ከሁለት ዓመታት በፊት…

ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛው አደጋ ደርሶበታል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የተመደበበትን ጨዋታ አጠናቆ በመመለስ ላይ የነበረው አርቢትር የመኪና አደጋ አጋጥሞታል። በከፍተኛ ሊግ የምድብ…

ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ የዋንጫ ተፎካካሪነታቸውን ያስቀጠሉበት ድል አስመዘገቡ

በ19ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመጀመርያ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው ባህር ዳር ከተማ ነጥቡን ከመሪው ያስተካከለበትን ድል…

ከፍተኛ ሊግ | የ19ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች

ዛሬ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ሀ’ እና ‘ሐ’ ሰባት ጨዋታዎች ሲደረጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ መሪነት…