ሻኪሶ ከተማ የክልል ክለቦች ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል

በአርባ ሁለት ክለቦች መካከል ሲደረግ የነበረው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ሻኪሶ ከተማን ቻምፒዮን በማድረግ ተጠናቋል፡፡…

ለገጣፎ ለገዳዲ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

በቀጣይ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው ለገጣፎ ለገዳዲ የመጀመሪያ አዲስ ፈራሚውን አግኝቷል። ከኢትዮጵያ ከፍተኛ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

ፕሪምየር ሊጉን ዳግም የተቀላቀለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኝ ሲሆን የነባር ተጫዋቾችንም ውል እያደሰ ይገኛል።…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአንዳርጋቸው ይላቅን ውል አድሷል

ከከፍተኛ ሊጉ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሰው ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ የተከላካዩን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል፡፡ የአሰልጣኝ ክፍሌ…

ወልቂጤ ከተማ አሠልጣኝ ሾመ

አሠልጣኝ ተመስገን ዳናን በኢትዮጵያ ቡና የተነጠቁት ወልቂጤ ከተማዎች ገብረክርስቶስ ቢራራን በመንበሩ መሾማቸው ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን…

ወልቂጤ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

ወልቂጤ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል። አሠልጣኝ ተመስገን ዳናን በኢትዮጵያ ቡና…

አሌክስ ተሰማ የአንድ ዓመት የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት

የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በመከላከያው የመሀል ተከላካይ ላይ አላስፈላጊ ንጥረ ነገር አግኝቻለሁ በማለት የዕግድ ውሳኔ…

ሀድያ ሆሳዕና የመስመር አጥቂ አስፈርሟል

ሁለት የውድድር ዓመታትን በመከላከያ ያሳለፈው የመሰመር አጥቂ ሀዲያ ሆሳዕናን ተቀላቅሏል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለቀጣዩ ዓመት…

ግዙፉ ተከላካይ መከላከያን ተቀላቅሏል

ከሰዓታት በፊት አምሳሉ ጥላሁንን ያስፈረሙት መከላከያዎች ቶማስ ስምረቱንም ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። በአዲስ መልክ…

ኢትዮጵያ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል

ያለፉትን ዓመታት በሀዋሳ ከተማ መለያ የቆየው አማካይ ቀጣይ ማረፊያው ኢትዮጵያ ቡና ሆኗል። የከርሞው ቡድናቸውን በመገንባት ሂደት…