ሱራፌል ዳኛቸው ለነገው ጨዋታ ይደርስ ይሆን ?

ነገ ምሽት የግብፅ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካዩን ሊያጣ ይችላል። የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ…

ግብፅ ተጨማሪ ተጫዋች ከሐሙሱ ጨዋታ ውጪ ሆኖባታል

ከነገ በስትያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የምትገጥመው ግብፅ በጉንፋን ህመም ምክንያት ተከላካዩዋን አጥታለች። በቀጣዩ ዓመት በምዕራብ አፍሪካዊቷ…

ወልቂጤ ከተማዎች ዝግጅታቸውን አልጀመሩም

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ከአንድ ሳምንት በፊት ለተጫዎቻቸው ጥሪ ቢያደርጉም ቡድኑ እስካሁን ለዝግጅት አልተሰበሰበም። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…

​ሉሲዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

በሴካፋ ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የምድቡ ሁለተኛ ሆኖ ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል።…

መሐመድ ሳላ ከኢትዮጵያው ጨዋታ ውጪ ሆኗል

የፊታችን ሐሙስ ከዋልያዎቹ ጋር ፍልሚያ የሚጠብቃት ግብፅ መሐመድ ሳላ በጉዳት ከጨዋታው ውጪ ሆኖባታል። የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ…

የማላዊ አሠልጣኝ እና አምበል ከጨዋታው በፊት አስተያየት ሰጥተዋል

ዛሬ 10 ሰዓት ነበልባሎቹ እና ዋልያዎቹ ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት የባለሜዳዎቹ አሠልጣኝ እና አምበል የቅድመ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል።…

“ዓላማችን ቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ መሳተፍ ነው” አቡበከር ናስር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ አጥቂ የሆነው አቡበከር ናስር ከነገው ጨዋታ በፊት ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጠር ያለ…

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ እና አምበል ከነገው ጨዋታ በፊት አስተያየት ሰጥተዋል

ዋልያዎቹ ነገ ከማላዊ ጋር የመጀመሪያ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ ሲጠበቅ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ…

የማላዊ ሀገር መሪዎች ከ27 ዓመታት በኋላ እሁድ ስታዲየም ይገኛሉ

ከነገ በስትያ ነበልባሎቹ እና ዋልያዎቹ የሚያደርጉትን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ የማላዊ ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት…

የሰበታ እና የተጫዋቾቹ ጉዳይ አልተፈታም

የሰበታ ተጫዋቾች ከደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጋር በተያያዘ ልምምድ ያልጀመሩ ሲሆን ክለቡም በተጫዋቾቹ ላይ ማስታወቂያ አውጥቷል።…