በቅርቡ ከዋና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ጋር የተለያዩት ሀምበሪቾዎች የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅመዋል። ከአሰልጣኝ ግርማ የተለያየው ሀምበሪቾ አሰልጣኝ…
ዜና
የክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | ድሬዳዋ ከተማ
የክለቦችን የክረምቱን የዝግጅት ጊዜ እና ቀጣዩን የውድድር ዓመት ገፅታ እየቃኘንበት በምንገኘው ጥንቅራችን በቀጣይ ድሬዳዋ ከተማን እንመለከታለን፡፡…
ሊግ ካምፓኒው ነገ ከክለቦች ጋር ይወያያል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በያዝነው ሳምንት መጨረሻ ጅምሩን የሚያደርግ ሲሆን ነገ ካምፓኒው በ2014 የውድድር ደንብ ዙሪያ…
መከላከያ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉትን የቡድን አባላት ሸልሟል
በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እየተመራ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው መከላከያ ዛሬ አመሻሽ የቡድን አባላቱን እውቅና ሰጥቷል።…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ወጣት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ቀደም ብሎ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሎ የነበረው ድሬዳዋ ከተማ ሴቶች ቡድን ሁለት ወጣት ተጫዋቾችን አስፈርሟል።…
ንግድ ባንክ ሁለት አዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ነባር ተጫዋቹንም ውል አድሷል
ከሰዓታት በፊት የወሳኟን አጥቂ ሎዛ አበራን ውል ያደሰው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአማካዩን ውል ሲያድስ ሁለት አዲስ…
ሀዋሳ ከተማ አስፈርሞት የነበረውን ካሜሩናዊ አጥቂ አሰናበተ
ሀዋሳ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት አስፈርሞት የነበረውን ካሜሩናዊ አጥቂ ማሰናበቱ ታውቋል፡፡ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን አገባዶ የፊታችን…
የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ
የመጪውን የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ዳሰሳ በዐፄዎቹ የምንጀምር ይሆናል። ፋሲል ከነማ በሚሌኒየሙ ካደረገው…
የአፍሪካ ዋንጫ ሀገራችን ገብቶ በይፋ ለዕይታ ቀርቧል
የአህጉሪቱ ትልቁ ዋንጫ የሆነው የአፍሪካ ዋንጫ በቶታል ኢነርጂስ አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ለእይታ ቀርቧል። በ1957 መደረግ…

