ያለ ግብ ከተጠናቀቀው የ9ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ የሀዲያ እና ሀዋሳ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል።…
ዜና
ሪፖርት | ከፍተኛ አካላዊ ፍትጊያን ያስተናገደው ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ያገናኘው ጨዋታ በርካታ ጥፋቶች ተመዝግበውበት 0-0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ሀዋሳ ከተማ…
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/hadiya-hossana-hawassa-ketema-2021-01-25/” width=”100%” height=”2000″]
ሀዋሳ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
በጉጉት የሚጠበቀው የዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ተጋጣሚዎች አሰላለፍ ታውቋል። ለዋንጫ ከሚፎካከር ቡድን ጋር ቢገጥሙም የተለየ ዝግጅት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0 -3 ድሬዳዋ ከተማ
የረፋዱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኃላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ፍሰሀ ጥዑመልሳን –…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከጨዋታ ብልጫ ጋር አዳማን ረትቷል
ተከታታይ ሽንፈቶች ገጥመውት የነበረው ድሬዳዋ ከተማ እጅግ ተሻሽሎ በቀረበበት ጨዋታ አዳማ ከተማን 3-0 ማሸነፍ ችሏል። አዳማ…
አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/adama-ketema-diredawa-ketema-2021-01-25/” width=”100%” height=”2000″]
አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
በዘጠነኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ላይ የተገናኙት አዳማ እና ድሬዳዋ ተከታዩን አሰላለፍ መርጠዋል። አዳማ ከተማ የአምስት ተጫዋቾች…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ
የጨዋታ ሳምንቱን የመጨረሻ ግጥሚያ እንዲህ ዳሰነዋል። ሁለት በጥሩ አቋም ላይ የሚገኙ ቡድኖችን የሚያገናኘው የሳምንቱ የመጨረሻ ፍልሚያ…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
የዘጠነኛውን ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ የረፋድ ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። ከሦስት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ የሚገናኙት…

