በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የሚደረገው የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ የሚደረግበት አዲስ ቦታ…
ዜና
አራት የስሑል ሽረ ተጫዋቾች ወደ አዳማ ከተማ አምርተዋል
ስሑል ሽረ በፕሪምየር ሊጉ እንደማይሳተፍ በክለቡ አሰልጣኝ ሲሳይ አብረሀም አማካኝነት ለተጫዋቾቹ በመገለፁ አራት የቡድኑ ተጫዋቾች ወደ…
ስሑል ሽረ በፕሪምየር ሊጉ አለመሳተፉ እርግጥ ሆኗል
በአሠልጣኝ ሲሳይ አብርሃ የሚመሩት ስሑል ሽረዎች በ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመሳተፋቸው ነገር አክትሞለታል። በወቅታዊ የሀገራዊ…
ለፕሪምየር ሊጉ አዲስ አማራጭ መርሐ ግብር ወጣ
የዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የትግራይ ክልል ክለቦች ስለመወዳደራቸው እርግጥ አለመሆኑን ተከትሎ በ13 ክለቦች መካከል የሚደረግ አማራጭ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አማኑኤል ገብረሚካኤልን አስፈረመ
አማኑኤል ገብረሚካኤል በይፋ ፈረሰኞቹን ተቀላቀለ፡፡ በሀገራችን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የተነሳ ዘንድሮ መቐለ በፕሪምየር ሊጉ መሳተፍ አጠራጣሪ…
ኮንፌዴሬሽን ካፕ | በዛሬው ጨዋታ ጉዳት ያስተናገዱት ሁለቱ ተጫዋቾች ወቅታዊ ሁኔታ
የኮንፌዴሬሽን ካፕ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲከናወን በሁለተኛው አጋማሽ ከፍተኛ ጉዳት…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ በመጨረሻ ሰዓት በተቆጠረባቸው ጎል ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ አልቻሉም
ሦስት ግቦችን ያስተናገደው የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር ጨዋታ በባለሜዳዎቹ አሸናፊነት ቢጠናቀቅም በድምር ውጤት ዩ…
ፋሲል ከነማ ከ ዩኤስ ሞናስቲር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ኅዳር 27 ቀን 2013 FT’ ፋሲል ከነማ 2-1 ሞናስቲር 28′ ሱራፌል ዳኛቸው 49′ ሙጂብ ቃሲም…
Continue Readingየኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 12ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የከሰዓት ውሎ
ከዚህ ቀደም ከነበሩ ጠቅላላ ጉባዔዎች አኳያ በሁሉም ረገድ የተሻለ ውይይት የተካሄደበት እና ጤናማ የነበረው የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ…
ፋሲል ከነማ ከ ዩኤስ ሞናስቲር: የዐፄዎቹ አሰላለፍ
ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት ከቱኒዚያው ዩኤስ ሞናስቲር ጋር ለሚያርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። ባለፈው ሳምንት…

