ሪፖርት | ብርቱ ፉክክር በነበረው ጨዋታ ድሬዳዋዎች አሸናፊ ሆነዋል

ምሽቱን በተደረገው እና ማራኪ እንቅስቃሴ በታየበት ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ጎሎች አዞዎቹን 2ለ1 ረተዋል። የዓመቱ…

ሪፖርት | ነብሮቹ በመጀመሪያው ጨዋታ ድል ተቀዳጅተዋል

የውድድር ዓመቱ መክፈቻ ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ሄኖክ አርፊጮ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ግብ አስቆጥሯል። በበርከት…

የኢትዮ ኤሌክትሪክ አምበሎች ታውቀዋል

ከአንድ ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቡድኑን የሚመሩ አምበሎችን አሳውቋል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ…

የፕሪሚየር ሊጉ የቀጥታ ስርጭት ጉዳይ…?

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ጉዞውን ዛሬ ሲጀምር የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭትን በተመለከተ ተከታዩን መረጃ ይዘናል።…

ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 2

ቀሪዎቹን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የውድድር ዓመት አቀራረብ በተመለከተ የሶከር ኢትዮጵያን ዳሰሳ እነሆ! ሲዳማ ቡና ባለፈው…

ወልዋሎዎች ተጨማሪ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል

ባለፉት የውድድር ዓመታት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ተስማምቷል። ቀደም ብለው አጥቂው ዳዋ…

ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 1

በመጪው ዓርብ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በምን መንገድ ሊቀርቡ ይችላሉ የሚለውን ሶከር ኢትዮጵያ እንዲህ ዳስሳዋለች።…

የጣና ሞገዶቹ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርመዋል

ከኢትዮጵያ መድን ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታን ያደረገው አጥቂ ወደ ባህር ዳር ከተማ አምርቷል። የፊታችን ቅዳሜ ምሽት…

የ19 ክለቦች ሩጫ በ2017….! – ክፍል 2

በአዲሱ የውድድር ዘመን በሚጠበቁ ጉዳዮች ዙርያ ያሰናዳነው ፅሁፍ ሁለተኛ ክፍልን እነሆ። 👉በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎን ያደረጉ ክለቦች..…

የ19 ክለቦች ሩጫ በ2017….! – ክፍል 1

በ38 የጨዋታ ሳምንታት 19 ክለቦችን የሚያፋልመው የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የፊታችን ዓርብ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም…