የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመራር እና ስነስርዓት ኮሚቴ ተፈጽመዋል ባላቸው የዲስፕሊን ጥሰቶች ዙሪያ ውሳኔ አሳልፏል። ከሳምንት…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ሀምበሪቾ ከሊጉ የወረደ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል
የምሽቱ የሀምበሪቾ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ጎል ቢጠናቀቅም ሀምበሪቾ ዱራሜ በመጣበት ዓመት ከሊጉ መውረዱን አረጋግጧል።…
ሪፖርት | ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገሮች መክበዳቸውን ቀጥለዋል
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ እጅግ ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አንድ አቻ በመለያየት…
ሪፖርት | የመቻሎች ድል የሊጉን የዋንጫ ፉክክር ከሳምንት ሳምንት አጓጊ አድርጎታል
ምሽት ላይ የተካሄደው እና የዋንጫ ፉክክሩን የሚወስነው ጨዋታ መቻልን ባለ ድል አድርጎ መቻል የመሪውን ኮቴ እግር…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ የኢትዮጵያ መድንን የተከታታይ የሰባት ጨዋታ የድል ጉዞን ገተውታል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ አምስተኛ ድሉን በማሳካት ደረጃውን ሲያሻሽል ኢትዮጵያ መድኖች ከሰባት ተከታታይ የድል…
መረጃዎች| 113ኛ የጨዋታ ቀን
የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ይካሄዳሉ፤ በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለውን ጨዋታ ጨምሮ…
ሪፖርት | ነብሮቹ ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
አራት ጎል የተስተናገደበት የምሽቱ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ከተከታታይ ሁለት ጨዋታ ሽንፈት መልስ ወደ ድል ሲመልስ ድሬደዋ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ከሁለት ጊዜ መመራት ተነስተው ድል ተቀዳጅተዋል
ማራኪ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማዎች ከሁለት ጊዜ መመራት ተነስተው አዳማ ከተማን 3ለ2 አሸንፈዋል። በዕለቱ…
መረጃዎች | 112ኛ የጨዋታ ቀን
በ27ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። አዳማ ከተማ ከ ባህር…

