የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች በ2017 ለተጫዋቾች ደሞዝ እና ኢንሴንቲቭ የሚያወጡት ወጪ ገደብ ተበጀለት። ዛሬ 9፡30 በሂልተን…
ፕሪምየር ሊግ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ22ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በ22ኛው የጨዋታ ሳምንት ጎልተው በወጡ ተጫዋቾች ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አሰላለፍ 4-2-1-3 ግብ ጠባቂ አብዩ ካሳዬ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አሰተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-1 ወልቂጤ ከተማ
“በዚህ ሰዓት ውጤቱ ነው ለእኛ ትልቅ ጉልበት” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው “ባለቀ ሰዓት በተፈጠረው እና በተሻረው ጎል…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ብርቱ ፉክክር በተደረገበት የ19ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በቸርነት ጉግሳ የፍጹም ቅጣት ምት ግቦች…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ የድሬዳዋ ቆይታውን በመሪነት ቋጭቷል
ብርቱ ፉክክር እና ጥቂት የግብ አጋጣሚዎችን በተመለከትንበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በባሲሩ ዑመር ብቸኛ ጎል ሲዳማ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
ተጠባቂ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ጨዋታ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች 1-1 ተጠናቋል። በሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብር…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በስተመጨረሻም ከድል ታርቋል
ወላይታ ድቻ ከዘጠኝ የጨዋታ ሳምንታት በኃላ ወደ ድል በተመለሱበት ጨዋታ ፈረሰኞቹን በመርታት ጥሩ ያልነበረውን የድሬዳዋ ቆይታቸውን…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማዎች ሜዳቸውን በድል ተሰናብተዋል
ብርቱካናማዎቹ በካርሎስ ዳምጠው ግሩም ግብ ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 በመርታት የመቀመጫ ከተማቸውን ቆይታ በድል አጠናቅቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ…
መረጃዎች | 88ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚደረጉትን የ22ኛው ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሁለት መርሐ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ…

