ምዓም አናብስት ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል

መቐለ 70 እንደርታ የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አገባዷል በመጀመርያው ሳምንት በሽረ ምድረ ገነት ሽንፈት የገጠማቸውና በሁለተኛው የጨዋታ…

አቤል እንዳለ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ

ባለፉት ሁለት ዓመታት በፋሲል ከነማ ቆይታ የነበረው አማካዩ አቤል እንዳለ ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ አምርቷል በአሰልጣኝ…

ቡናማዎቹ የዓመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዝግበዋል

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት የምድብ አንድ የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ላይ ቡናማዎቹ  ድል ሲያደርጉ አዳማ…

የግራ መስመር ተከላካዩ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ

ባለፈው ዓመት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ደስታ ዮሐንስ አዲስ ክለብ አግኝቷል በአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት የሚመራው እና…

ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

ሐዋሳ ላይ በተደረጉ የዕለቱ ጨዋታዎች ዐፄዎቹ እና ብርቱካናማዎቹ ተጋጣሚያቸውን ማሸነፍ ችለዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ፋሲል ከነማ…

ያሬድ ከበደ አዲስ ክለብ አግኝቷል

ባለፈው የውድድር ዓመት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተጫዋች አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። በሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት ላይ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | 2ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን

የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! ኢትዮጵያ ቡና ከ ነገሌ አርሲ ቡናማዎቹ እና…

ትኩረት | ፕሪምየር ሊጉ እየተጀመረ ወይስ እየተጠናቀቀ ?

የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጅማሮውን አድርጓል ፤ አጀማመሩ ግን ብዙም ያልተለመደ ነበር…..…

ዳግማዊ አርአያ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል

ለሸገር ከተማ ለመፈረም ተስማምቶ የነበረው አጥቂው ወደሌላኛው አዲስ አዳጊ ክለብ አቅንቷል። ያለፉትን ዓመታት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ…

ቁመታሙ የመሃል ተከላካይ ሰጎኖቹን ተቀላቅሏል

በአውሮፓ ፣ አሜሪካ እንዲሁም በአፍሪካ የተለያዩ ክለቦች ቆይታ የነበረው የመሃል ተከላካይ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል። በሊጉ…