ሀዋሳ ከተማ በኤፍሬም አሻሞ እና ብሩክ በየነ ጎሎች ታግዞ ባህር ዳር ከተማን በመርታት ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል።…
ፕሪምየር ሊግ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ወልቂጤ ከተማ
የዛሬ ረፋዱ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ –…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ በዋንጫ ፉክክሩ ውስጥ ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል
ቅዱስ ጊዮርጊሶች በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ወልቂጤ ከተማን በመርታት ከተከታታይ ነጥብ መጣሎች በኋላ ይበልጥ ወደ ዋንጫው…
የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል
ነገ ሲዳማ ቡናን የሚገጥሙት የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ትናንት እና ዛሬ ልምምድ እንዳልሰሩ ታውቋል። የቤትኪንግ ኢትዮጵያ…
ቅድመ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን በዳሰሳችን ተመልክተናቸዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ የጨዋታ…
Continue Reading
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የመጨረሻው ፅሁፋችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ ሌሎች የታዘብናቸው ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ይሆናል። 👉 ሊጉ ተመልሷል የኢትዮጵያ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ በተመለከትናቸው ጨዋታዎች ላይ የታዩ ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል። 👉 ዮሐንስ ሳህሌ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች በዚህኛው ፅሁፋችን ተዳሰዋል። 👉 ስሜታዊ ሆኖ የታየው አቡበከር ናስር የከፍተኛ…
ኢዮብ ዓለማየሁ ቅጣት ተላለፈበት
የጅማ አባ ጅፋሩ የመስመር አጥቂ እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ የማይመልሰው ቅጣት ተላልፎበታል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የበላይ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
ከሦስት ሳምንታት ዕረፍት በተመለሰው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ26ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ክለብ ነክ ጉዳዮች በተከታዩ…

