በትናትናው ዕለት የፌዴሬሽኑ ዲሲፒሊን ኮሚቴ የጌታነህ ከበደን ቅጣት የሻረበትን ሁኔታ አስመልክቶ የፕሪምየር ሊጉ አክስዮን ማህበር ምላሽ ሊሰጥ…
ፕሪምየር ሊግ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ
ዐፄዎቹ ወደ ዋንጫ ፉክክሩ በደንብ የተጠጉበትን ድል ካስመዘገቡበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን አጋርተዋል፡፡…
ሪፖርት | ፋሲል ከሰበታ ሦስት ነጥብ በመሸመት ከመሪው ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሦስት አጥብቧል
ፋሲል ከነማ በአምበሉ ያሬድ ባየህ ብቸኛ ግብ ሰበታ ከተማን በመርታት የዋንጫውን ፉክክር ከፍ አድርጓል። ሁለት ለየቅል…
ጌታነህ ከበደ ቅጣቱ ተሽሮለታል
በ25ኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተደረገ ጨዋታ ቅጣት ተላልፎበት የነበረው የወልቂጤ ከተማው አምበል ወደ ሜዳ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-0 ሀድያ ሆሳዕና
በጅማ አባ ጅፋር አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የረፋዱ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ የሱፍ ዒሊ – ጅማ…
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር አለሁ እያለ ነው
በወራጅ ቀጠናው እየዳከሩ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በዳዊት እስጢፋኖስ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ሀዲያ ሆሳዕናን በመርታት…
ቅድመ ዳሰሳ | የ26ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች
የጨዋታ ሳምንቱ ነገ የሚጠናቀቅባቸውን ሁለት ግጥሚያዎች በዳሰሳችን ተመልክተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዲያ ሆሳዕና ሊጉ ወደ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ሦስት ነጥብ ከድሬዳዋ ላይ ከወሰደበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ…
ሪፖርት | ሀዋሳ በብሩክ እና ኤፍሬም አስገራሚ ጥምረት ታግዞ ድሬን ረቷል
ሀይቆቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከብርቱካናማዎቹ ሦስት ነጥብ ሸምተዋል። ቀጥተኛ አጨዋወት ለመከተል ሲጥሩ የታዩት ሁለቱ ቡድኖች እምብዛም…

